የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ 7 የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ Tamrat Bishaw Aug 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሰባት ዐበይት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀምጠ፡፡ በስብሰባው ላይ የምክር ቤቱን ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የክልል ርዕሳነ-መሥተዳድሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለመጠባበቂያና ለዕለት ደራሽ እህል ክምችት 43 ሺህ 581 ሄክታር መሬት እየለማ ነው Tamrat Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጠባበቂያ እህል ክምችት የሚውል 43 ሺህ 581 ሄክታር መሬት በመኸርና በበጋ ወራት እርሻ በማልማት 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሰራ መሆኑን ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ገለጸ። በክልሉ ከማኅበረሰቡ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ወደ ሩሲያ ድንበር ያደረገችው ግስጋሴ ዋሺንግተን ያልጠበቀችው እንደነበር ተመላከተ Tamrat Bishaw Aug 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ላይ ያደረሰችው ጥቃት በአካባቢው ያሳደረውን ተፅዕኖ እና የፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን ድፍረት የተሞላበት እርምጃ በአሜሪካ ያልተጠበቀ መሆኑ ተነገረ። የዩክሬን የሩሲያን ድንበር አልፋ በብዙ ኪሎሜትሮች መዝለቋን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻዉ ጣሰዉ ከስልጤ ዞንና ከማረቆ ልዩ ወረዳ አመራሮች ጋር መከሩ Tamrat Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ከስልጤ ዞንና ከማረቆ ልዩ ወረዳ አስተባባሪ አባላት ጋር በወቅታዊ ፓለቲካዊና የመልካም አስተዳደር ዙሪያ ተወያይተዋል። በዉይይት መድረኩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን በይፋ ለኮሚሽኑ አስረከቡ Tamrat Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በሐረሪ ክልል ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቅቋል፡፡ ከነሐሴ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በነበረው ውይይት ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ…
ፋና ስብስብ ሩሲያዊቷ ሴት ለበጎ አድራጎት 51 የአሜሪካን ዶላር በመስጠቷ የ12 ዓመት እስር ተፈረደባት Tamrat Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሩሲያ ፍርድ ቤት ክሴኒያ ካረሊና የተባለች የአሜሪካ እና የሩሲያ ዜግነት ያላት ሴት ዩክሬንን ለሚደግፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት 51 የአሜሪካ ዶላር በመለገሷ ምክንያት የ12 ዓመት እስራት ፈርዶባታል። ግለሰቧ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የሐረሪ ክልልን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ይሰራል ተባለ Tamrat Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመለካከትና የተግባር አንድነትን በማጎልበት የሐረሪ ክልልን የብልፅግና ጉዞ ለማስቀጠል ርብርብ ይደረጋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ። በ2016 በጀት ዓመት ለውጥ አምጪ እሳቤዎችን በመላበስና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ኮሪያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ለመነጋገር ፍቃደኛ መሆኗን ገለጸች Tamrat Bishaw Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሱክ ዮል ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያለውን ውጥረት ለማርገብና የኢኮኖሚ ትብብርን ለመቀጠል የሚያስችሉ መንገዶችን የሚያከናውን አዲስ የሥራ ቡድን ለማቋቋም ሀሳብ አቅርበዋል። አዲሱ የሥራ ቡድንም የቀጣናውን ውጥረት ማርገብን…
የሀገር ውስጥ ዜና በየክልል ከተሞች ያለአግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 671 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ Tamrat Bishaw Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በየክልል ከተሞች ያለአግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 671 የንግድ ድርጅቶች መታሸጋቸውን አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከብሄራዊ የንግድ ተቋማት የፀረ ህገ ወጥ ንግድና ገበያ መቆጣጠርያ የጋራ ኮሚቴ ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በአፍሪካ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ተብሎ ታወጀ Tamrat Bishaw Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል(ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተብሎ የሚጠራውን ተላላፊ በሽታ የአህጉሪቱ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ሲል አውጇል። አዋጁ መንግስታት ምላሻቸውን እንዲያስተባብሩ እና ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የህክምና…