የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም የአቪዬሽን ድርጅት ሲንፖዚየም ኢትዮጵያ በርካታ ፋይዳዎች ማግኘቷ ተመላከተ Tamrat Bishaw May 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአቪዬሽን ድርጅት ሉላዊ አፈፃፀም ድጋፍ ሲንፖዚየም ላይ ኢትዮጵያ ባደረገችው ተሳትፎ በርካታ ፋይዳዎች ማግኘቷን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ባላፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የዓለም የአቪዬሽን ድርጅት…
ቴክ ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ ቢሊየን ዶላሮች መመደቡ ተገለጸ Tamrat Bishaw May 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ ከኮምፒዩተር አገልግሎት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዙ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ መዘጋጀቱ ተገልጿል። የአሜሪካው ግዙፍ ኩባንያ ማይክሮሶፍት ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዘርፍ ለማሳደግ የሚያስችሉ ውይይቶች ተካሄዱ Tamrat Bishaw May 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዘርፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እና በዘርፉ አብሮ ለመሥራት የሚያስችሉ የሁለትዮሽ ውይይቶች በዶሚኒካ ሪፐብሊክ ፑንታካና ከተማ ተካሂደዋል፡፡ በዶሜኒካ ሪፐብሊክ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት (አይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስራ ፈጠራን በማበረታታት የኢኮኖሚ ነጻነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስራ ፈጠራን በማበረታታትና የተረጂነት አመለካከትን በመቀየር የምግብ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ነጻነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኋላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና በአውራ ጎዳና መደርመስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጉዋንግዶንግ ግዛት በአውራ ጎዳና ላይ በደረሰ የመደርመስ አደጋ የ19 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለኢትዮጵያዊያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለለመላው ኢትዮጵያዊያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በከንቲባዋ የተመራ የአስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በኢፌዴሪ አየር ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአርብቶ አደሩ የጤና ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት የሚተገበርና ለአርብቶ አደሩ የጤና ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ በ4 ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 35 የአርብቶ አደር ወረዳዎችን ያቀፈ መሆኑ ተገልጿል። በስነ ተዋልዶ ጤና፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ስርዓት የህግ ማእቀፍ ተዘጋጅቶለት ይሰራበታል ተባለ Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሰርዓቱን ለማገዝ እና ለማጠናከር እንዲሁም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ባህላዊ የዳኝነት ስርዓት የህግ ማእቀፍ ተዘጋጅቶለት ይሰራበታል ሲሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ በደሴ ከተማ በፍትህ ስርዓቱ ውስጥ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልዱ በሀገረ መንግስት ግንባታ የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልዱ በሀገረ መንግስት ግንባታው ላይ የበኩሉን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) አመላከቱ፡፡ “የምሁራንና ወጣቶች ሚና ለሀገረ መንግስት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የጋራ መግባባትን መፍጠር ይገባል – አቶ ብናልፍ አንዷለም Tamrat Bishaw May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ውይይትና የጋራ መግባባትን መፍጠር ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ተናገሩ። የፌዴራልና የክልል ምክር ቤቶች በሀገር ግንባታ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የስልጠና እና…