ፋና ስብስብ ከሰልን ሲጠቀሙ መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች… Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም በበዓል እና ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ ሲኖር ከሰልን በአማራጭ የኃይል ምንጭነት መጠቀም የተለመደ ተግባር ነው፡፡ በመሆኑም ከሰልን ሰዎች ለተለያየ አገልግሎት ሲጠቀሙ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ የሕዝቡ አጀንዳ ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቁ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ በ6ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብርም የአመራሩና ሕዝባችን አጀንዳ ሆኖ ይቀጥላል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ ወደራስ ለመመለስና ሁለገብ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የተጀመረውን…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የሲዳማ ቡናን ጎሎች ይስሃቅ ካኖ እና ማይክል ኪፕሮቪ ሲያስቆጥሩ÷ የወላይታ ድቻን ጎል ዘላለም አባተ ማስቀጠር ችሏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ አበረታች ሥራዎች እንዲጠናከሩ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ። የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የተከናወኑ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት…
ስፓርት አርሰናል የዋንጫ ተፋላሚነቱን አጠናከረ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል በርንማውዝን 3 ለ 0 በማሸነፍ የዋንጫ ተፋላሚነቱን አጠናክሯል፡፡ በ36ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በርንማውዝን በረታበት ጨዋታ ቡካዮ ሳካ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ ጎሎቹን ማስቆጠር ችለዋል፡፡ መድፈኞቹ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰዎች ሰላም በመጸለይ ይሁን- ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰው ልጆች ሰላምና ደኅንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ሊሆን ይገባል ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትንሳዔ በዓል የመተሳሰብ ሊሆን ይገባል- አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የመተሳሰብና የመደጋገፍ ሊሆን ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔው የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት…
ፋና ስብስብ ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ለረጅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የትንሳኤ በዓል አብሮነታችን የሚጠናከርበት ሊሆን ይገባል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw May 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረው የትንሳኤ በዓል አብሮነታችን የሚጠናከርበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ለክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢየሱስ ክርስቶስ የስቀለት በዓል በዓለም ዙሪያ… Tamrat Bishaw May 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት በሐይማኖታዊ አስተምኅሮዎችና ሥርዓተ-ክዋኔዎች ይከበራል፡፡ ዕለቱ ከሚከበርባቸው በርካታ ሀገራት መካከልም÷ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሩሲያ፣ ግብጽ፣ ግሪክ፣ እስራኤል፣ ቡልጋሪያ እና ሌሎችም…