Fana: At a Speed of Life!

ለላቀ የሕዝብ ተጠቃሚነት መትጋት ይገባል- አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት ለላቀ የሕዝብ ተጠቃሚነት በትጋት መሥራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ አቶ እንዳሻው በሰጡት የሥራ…

የቻይና እና የፊሊፒንስ መርከቦች በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና የፊሊፒንስ መርከቦች ሁለቱ ሀገራት የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱበት የደቡብ ቻይና ባህር ላይ መጋጨታቸው ተነገረ፡፡ ሳቢና ሾል በተባለው የደቡብ ቻይና ባህር አካባቢ በተከሰተው የመርከቦች ግጭት ሁለቱ ሀገራት እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ…

ዩክሬን የሩሲያን ስትራቴጂካዊ ድልድይ አወደመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ወደ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት የምታደርገውን ግስጋሴ ቀጥላ በሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን ስትራቴጂካዊ ድልድይ ማውደሟን አስታውቃለች፡፡ የዩክሬን ወታደሮች በዝቫኖ በሚገኘው በሴይም ወንዝ ድልድይ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ…

ዩክሬን “በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ድል ቀናኝ” አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት አቋማቸውን እያጠናከሩና ድል እየተቀዳጁ መሆናቸውን የሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ኦሌክሳንድር ሲርስኪ ተናገሩ፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ኪየቭ ከነሐሴ 6 ቀን 2024…

የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በኢትዮጵያ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአንድነት ፓርክ ዛሬ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢያሱ ወሰን እና የኮንፌዴሬሽኑ የቦርድ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ከዎልቭስ ዛሬ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት አርሰናል በሜዳው ዎልቭስን ሲያስተናግድ÷ ኤቨርተን ከብራይተን፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከቦርንማውዝ እና…

ሚኒስቴሩ በጤናው ዘርፍ የተያዙ ዕቅዶች እንዲሳኩ አመራሩ በቁርጠኝነት እንዲሠራ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ በቀጣዩ በጀት ዓመት የተያዙ ተገልጋይ ተኮር ዕቅዶችን ለማሳካት በየደረጃ ያለው አመራር በቁርጠኝነት እንዲሠራ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አሳሰቡ፡፡ በድሬዳዋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች…

የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እንደሚሰራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ እንዲተገበር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2017 ዓ.ም…

የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሴክቶራል ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ሴክቶራል ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልል እና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በጉባዔው ላይ…

የመምህራንን ክብርና አቅም ለማሳደግ እየተሰራ ነው -ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመምህራንን ክብርና አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በሐሮማያ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርሐ-ግብር የሚሰለጥኑ መምህራንን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት ከሰልጣኞች ጋር…