Fana: At a Speed of Life!

የአካባቢ ብክለትን በቸልታ ማለፍ ለትውልድ ከባድ እዳ መተው እንደሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ የአካባቢ ብክለትን በቸልታ ማለፍ ለትውልድ ከባድ እዳ መተው ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዲዳ ድሪባ ተናገሩ።   የዓለም የጤና ድርጅት ለአካባቢ ብክለት መጠን…

ኢትዮጵያና አርሜኒያ በከበሩ ማዕድናት ላይ በጋራ ለመስራት ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አርሜኒያ በከበሩ ማዕድናት ላይ በጋራ ለመስራት ውይይት አደረጉ፡፡   የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) በኢትዮጵያ የአርሜኒያ አምባሳደር ሳሀክ ሳርጊሲያን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም…

አገልግሎቱ እና ማኅበሩ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሠነድ ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ኅዋስ ባንክ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አሸናፊ ታዘበው (ዶ/ር) ሁለቱም ተቋማት ለትርፍ ያልተቋቋሙ የሰብዓዊ ሥራ…

በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ኬንያውያን አስቸኳይ ድጋፍ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በናይሮቢ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው እያንዳንዱ ቤተሰብ የአስቸይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያቀርቡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የጎርፍ አደጋ የደረሰባቸውን አካባቢዎች የጎበኙ ሲሆን በዚሁ…

የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ የአካባቢ ጽዳትና…

ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግል ኩባንያው ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተመላከተ፡፡ የኩባንያዎች ዝግጁነት ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና በሚል መሪ ሐሳብ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር…

በኮንሶ፣ ኩሱሜና ደራሼ ብሔረሰቦች መካከል ግጭት በማስነሳት ከ11 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉና የሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ያደረጉ ተከሳሾች በ19 ዓመት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ፣ኩሱሜ እና ደራሼ ብሔረሰቦች መካከል ግጭት በማስነሳት ከ11 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ እንዲሁም የሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ያደረጉ ተከሳሾች በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው…

እስራኤል በምሥራቅ ራፋህ የተጠለሉ ጋዛውያን እንዲወጡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ራፋህ የተጠለሉ ጋዛውያን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ የእስራኤል ጦር አሳሰበ፡፡ በአካባቢው ውጥረት የነገሰው በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማስፈን እና ታጋቾችን ለማስፈታት ያለሙ ንግግሮች ሊቋረጡ መሆናቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

በአዲስ አበባ በጎርፍ የተከበቡ 25 ሰዎችን መታደግ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፍየል ቤት አካባቢ በተሽከርካሪ ውስጥ እንዳሉ በጎርፍ ተከብበው የነበሩ 25 ወገኖችን ጉዳት ሳይደርስባቸው መታደግ ተቻለ፡፡ በሌላ…

ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሠዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው የፋሲል ከነማን ጎሎች ዣቪየር ሙሉ እና ምኞት ደበበ አስቆጥረዋል፡፡ እንዲሁም…