Fana: At a Speed of Life!

በዶሃ የዳይመንድ ሊግ 3 ሺህ መሰናክል የሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ፍሬው በቀዳሚነት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ 3 ሺህ መሰናክል የሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ፍሬው በቀዳሚነት አጠናቀቀ። አትሌቱ ውድድሩን 8:07.25 በሆነ ጊዜ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈ ሲሆን፤ ኬንያዊው አትሌት ኪበብዎት አብራሃም 8:07.38…

በዶሃ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የሩጫ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ በቀዳሚነት አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ 1 ሺህ 500 ሜትር የሩጫ ውድድር ፍሬወይኒ ሀይሉ በቀዳሚነት አጠናቀቀች፡፡ አትሌቷ ውድድሩን 4:00.42 በሆነ ጊዜ በመግባት ነው  ያሸነፈችው።

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ሙሌት ስርዓት ረቂቅ መመሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ሙሌት ስርዓት ረቂቅ መመሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተካሂዷል። በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል ሙሌት አገልግሎት ንግድ ላይ ለመሰማራት ለሚፈልጉ ዝቅተኛ የፈቃድ መስፈርት ለመወሰንና ለኃይል…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ። ምሽት 12:00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ”ፅዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት የ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍን ጨምሮ የ"ፅዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄን የድጋፍ ማዕቀፍ አጽድቋል። የዩኒቨርሲቲው ኤክስኪዩቲቭ ማኔጅመንት ባደረገው ስብሰባ የ"ፅዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄን…

የዳያስፖራ አባላት ለ’ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ለ’ጽዱ ኢትዮጵያ’ ንቅናቄ በአይነት እና በገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው የ‘ጽዱ ኢትዮጵያ’ የድጋፍ ማሰባሰቢያ የበይነ መረብ መድረክ ላይ ነው ኢትዮጵያውያኑ…

ለህዝብ በተገባው ቃል መሰረት ጥያቄዎችን ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ በተገባው ቃል መሰረት ጥያቄዎችን ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ይሰራል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በከተማዋ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ሲካሄድ የነበረው…

ታራሚዎች ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 2፣2016(ኤፍ ቢ ሲ) ታራሚዎች የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው ማህበረሰቡን ሲቀላቀሉ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ እየተሰራ መሆኑን የድሬዳዋ ሁሉን አቀፍ ማረሚያ ቤት አስታወቀ፡፡   ማረሚያ ቤቱ ለሕግ ታራሚዎች የተለያዩ የሙያ ስልጠናዎችን በመስጠት በስድስት ማህበራት…

አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም የተላለፈው ውሳኔ ክትትል እንዲደረግበት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የነዳጅ ኩባንያ እና የነዳጅ ማደያ መገንባት እንዲቆም ቀደም ሲል በተወሰነው ውሳኔ መሰረት አፈጻጸሙ ክትትል እንዲደረግበት ኮሚቴው ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ብሔራዊ የነዳጅ ሪፎርም እስቲሪንግ ኮሚቴ ባለፉት 10 ወራት የነበረውን የነዳጅ ሪፎርም…

ሩሲያ ከሴራሊዮን ጋር በኒውኩሌር ኃይል ዙሪያ በትብብር ለመስራት ማሰቧን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከሴራሊዮን ጋር በኒውኩሌር ኃይል ዙሪያ በትብብር ለመስራት ማሰቧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ገልጸዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት ከሴራሊዮን አቻቸው ቲሞቲ ሙሳ ካባ ጋር ተገናኝተው መክረዋል። ኒውኩሌር ኃይል…