የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረተሰቡን ጥያቄዎች የሚፈቱ ተግባራት ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሃሰን Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የሕብረተሰቡን ጥያቄዎች የሚመልሱ ተግባራት መከናወናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ፡፡ የክልሉን ሠላም ለማጽናት በትኩረት መሠራቱን የገለጹት አቶ አሻድሊ÷ በመልሶ ማቋቋም ረገድም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሁሉም ዜጋ ጽዱ ከባቢ ለመፍጠር የተጀመረውን ንቅናቄ በመቀላቀል ዐሻራውን እንዲያኖር ጥሪ አቀረቡ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ዜጋ ጽዱ ከተማና ከባቢ ለመፍጠር የተጀመረውን ንቅናቄ በመቀላቀል ዐሻራውን እንዲያር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን በመካሄድ ላይ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)የዓባይ ወንዝ ድልድይን መረቁ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአራት አመት ተኩል በፊት ግንባታው የተጀመረውንን የዓባይ ወንዝ ድልድይ መረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፌደራል እና የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮችም ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግሥት በኩል በሥራዬ ላይ ተፅዕኖ አልተደረገብኝም- ኮሚሽኑ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመንግሥት በኩል እስከ አሁን ተፅዕኖ እንዳልተደረገበት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአውሮፓ ከሚገኙ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ታስክ ፎርስ አባላት ጋር በበይነ-መረብ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከተከፈተው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በተጓዳኝ "ጥናትና ምርምር ለተሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጀማል አሕመድ ለ #ጽዱኢትዮጵያ 1 ሚሊየን ብር ለገሱ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀማል አሕመድ ለ #ጽዱኢትዮጵያ በግላቸው 1 ሚሊየን ብር ለገሱ። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄውም የሚድሮክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ሕጻናትን መድረስ ተቻለ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም በሦስት ዓመታት ውስጥ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሕጻንትን መድረስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ 3 ሺህ 85 የወላጅና አሳዳጊ አማካሪ ባለሙያዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያንዳንዱ ዜጋ ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በሚያዋጣው 3 ብር ላይ የራሱን አንድ ብር ለመጨመር ቃል ገባ Tamrat Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያንዳንዱ ዜጋ ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን በሚያዋጣው 3 ብር ላይ የራሱን አንድ ብር ለመጨመር ቃል ገብቷል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ይፋ የተደረገው የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ በርካቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ Tamrat Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው። ተከሳሹ ጥፋተኛ የተባሉባቸው ሁለት ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ስር ተጠቃሎ ነው። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ…
ስፓርት ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚለያይ ይፋ አደረገ Tamrat Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚለያይ ይፋ አድርጓል፡፡ ፈረንሳያዊው አጥቂ ምባፔ ሪያል ማድሪድን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡