Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ሰላም እየሰፈነ በመምጣቱ የልማት ሥራዎችን በስፋት ማከናወን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰላም እየሰፈነ በመምጣቱ የልማት ሥራዎችን በስፋት ማከናወንና የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቆ ማስመረቅ መቻሉን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ መንገሻ ፈንታው(ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ባለፈው ሳምንት በጎንደር…

የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮች አንዱ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮች አንዱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ምድረ ግቢ…

የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማዘመን ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ ተገኝቷል -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ መገኘቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል…

አሜሪካ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ለእስራኤል ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያና ተተኳሽ ለእስራኤል ለመላክ ማቀዱን አስታውቋል።   የባይደን አስተዳደር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ወደ እስራኤል…

በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓትና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የልማት አጋሮች ቡድን በሀገሪቱ የምግብ ስርዓት እና ስነ-ምግብ ፍኖተ ካርታ ላይ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በግብርና ሚኒስቴር እና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እየተመራ ያለው ፍኖተ ካርታ ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የምግብ…

በክልሉ ከ53 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለሚገነባ አነስተኛ የመስኖ ግድብ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን በዑራ ወረዳ አምባ 2 ቀበሌ በ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው አነስተኛ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ የተለያዩ…

የኩባ የስኳር ኢንዱስትሪ የቴክኒክ ቡድን በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት አባላት ያሉት የኩባ የስኳር ኢንዱስትሪ የቴክኒክ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ሥራ ጀምሯል፡፡ ቡድኑ ስራ የጀመረው የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኩባ አቻው አዝኩባ ግሩፖ አዙካሬሮ መንግስታዊ የስኳር ኩባንያ ጋር በትብበር ለመስራት…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዩክሬን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ ለዩክሬን ያላትን ድጋፍ ለመግለጽ በድንገተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት ኪዬቭ ገቡ፡፡ ሌሊቱን ከፖላንድ በባቡር ተጉዘው ኪዬቭ የገቡት ሚኒስትሩ አሜሪካ በከባድ ሁኔታ ውስጥ ላሉት ዩክሬናውያን ያላትን…

በደቡባዊ ብራዚል የጎርፍ መጥለቅለቅ ስጋት መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ደቡባዊ ሪዮ ግራንዴ ዶ ሱል ግዛት የጎርፍ አደጋ 143 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈ ሁለት ሳምንታት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ስጋት መጨመሩ ተገልጿል። ለስጋቱ መጨመር በአካባቢው የውሀ ሙላት ታይቶ…

ሩሲያ ከዩክሬን የተሠነዘሩ የሚሳኤልና የድሮን ጥቃቶችን ማክሸፏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌሊቱን ዩክሬን ያስወነጨፈቻቸውን 16 ሚሳኤሎች ጨምሮ 31 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ÷ 12 ሚሳኤሎች በቤልጎሮድ ድንበር አካባቢ፣ 4 ሚሳኤሎች እና 7 ሰው አልባ…