Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሌማት ትሩፋት በአግባቡ እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሌማት ትሩፋት በልዩ ሁኔታ እየተተገበረ መሆኑን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ገለጹ፡፡ የሌማት ትሩፋቱ ተቀዳሚ ዓላማ እያንዳንዱ ዜጋ የእንስሳት…

“የኢራኑን ፕሬዚዳንት ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን አሳፍሯል” የተባለ ሄሊኮፕተር መከስከሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢራኑን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይስን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱን ባለስልጣናት አሳፍሯል” የተባለ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በምሥራቅ አዘርባጃን መከስከሱን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ እንደ ቴህራን ታይምስ ዘገባ በበረራ ላይ የነበሩት…

የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምሽቱን ፍጻሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን ዛሬ በተመሳሳይ አመሻሽ 12:00 ላይ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። የሊጉ መሪ ማንቼስተር ሲቲ እና ተከታዩ አርሰናል ዋንጫውን የማሸነፍ ዕድል ይዘው በሜዳቸው ተጋጣሚዎቻቸውን ያስተናግዳሉ።…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 ረትቷል፡፡ በጨዋታውም መስዑድ መሐመድ እና ቢንያም አይተን ለአዳማ ከተማ እንዲሁም ደስታ ዮሐንስ ለሲዳማ ቡና ጎሎቹን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል፡፡ እንዲሁም 12 ሠዓት…

ጤና ሚኒስቴር 400 ሺህ ዶላር ዋጋ ያላቸው የሕክምና ማሽኖችን በድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪች አናዘር ፋውንዴሽን በ400 ሺህ ዶላር የገዛቸውን አምስት የሕጻናት የጭንቅላት ሕክምና ማሽኖች (ኢንዶስኮፒ) ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ፡፡ ማሽኖቹ በሕጻናት ጭንቅላት ውስጥ የሚጠራቀም ውኃ እና ሌሎች የሕጻናት የጭንቅላት ሕክምናን በኢንዶስኮፒ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የምታከናውነውን ተግባር እደግፋለሁ – ኖርዌይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የሚያከናውነውን የአረንጓዴ ልማት ሥራ ለመደገፍ የጀመረችውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ኖርዌይ አስታወቀች።   ኖርዌይ የኢትዮጵያ መንግሥት በአየር ንብረትና በብዝኃ-ሕይወት…

ቆሻሻን በዘመናዊ መልኩ ማስወገድና ለአፈር ማዳበሪያ ማዋል ውጤት እያመጣ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆሻሻን በዘመናዊ መልኩ ማስወገድ እና ለአፈር ማዳበሪያ ማዋል አመርቂ ውጤት እያመጣ መሆኑን የኢትዮጵያ ባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ጅማ ከተማን ፅዱና ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ እንደ መንግስት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።…

ሰሜን ኮሪያ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች መተኮሷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው እለት በምስራቅ የባህር ዳርቻዋ ላይ በርካታ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች ወደ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ኃይል አስታወቀ። የደቡብ ኮሪያ የጥምር ጦር ኃላፊዎች ሚሳኤሎቹ የተተኮሱት ከምስራቃዊ የባህር ጠረፍ…

በአማራ ክልል 20 ሺህ ሔክታር አሲዳማ አፈር ለማከም እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 20 ሺህ ሔክታር አሲዳማ አፈር ለማከም እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ ቃልኪዳን ሽፈራው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በክልሉ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር መሬት አሲዳማ…

የሩሲያ የማጥቃት ዘመቻ መበርታቱን ተከትሎ የዩክሬን ወታደሮች ማፈግፈጋቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የማጥቃት ዘመቻ መበርታቱን ተከትሎ ዩክሬን ወታደሮቿን ከካርኪቭ ግዛት ድንበር አካባቢ ከሚገኙ በርካታ መንደሮች እንዲያፈገፍጉ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ እንደተናገሩት፤ ወታደሮቹ በከባድ ተኩስ ውስጥ…