Fana: At a Speed of Life!

የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ቴክኒካል ቡድን በኦሞ ስኳር ፋብሪካዎች ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ቡድን እና የኩባ መንግስት ንብረት የሆነው ኩባንያ አዝኩባ ጉፖ አዙካሪዬሮ በተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት መሰረት ቡድኑ በኦሞ ስኳር ፋብሪካዎች ስራውን ጀመረ፡፡ በዚህም የኩባ ስኳር ኢንዱስትሪ ቴክኒካል ቡድን በወንጂ…

ግብረ-ኃይሉ በመጠለያ ጣቢያዎች ያሉ ስደተኞችን ችግር ለመቅረፍ ያደረገው እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱ ሱዳናውያን እና የሌሎች ሀገራት ዜጎችን አያያዝ እንዲከታተል የተቋቋመው ብሔራዊ ግብረ-ኃይል እስካሁን ያደረገው የስራ እንቅስቃሴና ጥረት አበረታች መሆኑ ተመላክቷል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስራ የእስካሁኑ ሒደት ፈተናዎች እና የቀጣይ እቅዶች ላይ…

የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ንፁኃንን ለመጠበቅ የተሻለ መፍትሄ መሆኑን ቻይና አስገነዘበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ለሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ የተሻለው መፍትሄ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የቻይና ቋሚ መልዕክተኛ ፉ ኮንግ ተናገሩ። የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት በትጥቅ ግጭቶች ውስጥ የዜጎችን ጥበቃ…

በጋና የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት የተለያዩ ኩባንያዎች እየተፎካከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና የመጀመሪያውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ ወር ድረስ አንድ ኩባንያን እንደምትመርጥ የኢነርጂ ሚኒስቴር ገልጿል።   የፈረንሣይ ኢዲኤፍ፣ መሰረቱን አሜሪካ ያደረገው ኑስካል ፓወር እና ሬግናም…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ውስጥ ቁልፍ ሚና እየተጫወተች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ውስጥ ቁልፍ ሚና እየተጫወተች መሆኗን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ሚኒስትር ካውንስለር ሚኒስትር ያንግ ይሃንግ ገለጹ። የቻይና አፍሪካ የትብብር ኮንፈረንስ (ፎካክ) የከፍተኛ ባለሙያዎች…

በአቪዬሽን ዘርፉ ዓለም አቀፍ ትስስርን ለማሳደግ ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቪዬሽን ዘርፉ ዓለም አቀፍ ትስስርን ለማሳደግ እና በትብብር መስራት ላይ ያተኮረ 3ኛው የመጪው ዘመን አቪዬሽን ዘርፍ መድረክ በሳዑዲ ዓረቢያ-ሪያድ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩም ከ5 ሺህ በላይ በዘርፉ ያሉ የአውሮፕላን አምራቾች፣ የበረራ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረኮች ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ቃል አቀባይ ፋን ዮንግ ÷በቻይና የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ፣ በወቅታዊ የዓለም ሥርዓት እና በኢትዮ-ቻይና…

የምክክር ኮሚሽኑ ዓላማ እንዲሳካ ድጋፍ እናደርጋለን- ምክር ቤቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በተለያዩ ክልሎች በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች አስታወቁ፡፡ በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች የሕዝብ ውክልናን ይዘው እንደመሥራታቸው…

አቶ እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን ጋር በሆሳዕና ከተማ እየመከሩ ነው። በውይይት መድረኩ የዋቻሞ፣ የወልቂጤና የወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮችና ምሁራን እየተሳተፉ…