ዓለምአቀፋዊ ዜና በሕንድና ባንግላዲሽ የተከሰተ አውሎ ነፋስ የ9 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ Tamrat Bishaw May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በሕንድ እና ባንግላዲሽ “ሬማል” የተሰኘ ከባድ አውሎ ነፋስ ባስከተለው አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ተፈናቀሉ፡፡ አውሎ ነፋሱ በባንግላዲሽ ሞንግላ ወደብ እንዲሁም በሕንድ ሳጋር ደሴቶች አቅራቢያ መከሰቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ተሰራጨ Tamrat Bishaw May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል የግብይት ሥርዓቱን ለማሻሻል እና የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ለሸማች ማህበራትና ዩኒየኖች መሰራጨቱ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ10 ወራት አፈፃፀም ግምገማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ የስለላ ሳተላይት ለማምጠቅ ማቀዷን ገለጸች Tamrat Bishaw May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ሰሜን ኮሪያ ከፈረንጆቹ ግንቦት 27 እስከ ሰኔ 4 ባለው ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ የስለላ ሳተላይት ለማምጠቅ ማቀዷን ለጃፓን አሳውቃለች። ባለፈው ህዳር ወር ውስጥ የመጀመሪያውን የስለላ ሳተላይት ማምጠቋ እና ሰፊ ውግዘት ማስተናገዷም…
የሀገር ውስጥ ዜና የስፖርት መሰረተ-ልማት ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ ነው Tamrat Bishaw May 25, 2024 0 አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርት መሰረተ-ልማት ኢንቨስትመንትን በየዓመቱ ለማሳደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከክልልና ከተማ አሥተዳደሮች እና ከሀገር አቀፍ የስፖርት ማኅበራት አመራሮች ጋር እየመከረ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ ከፍተኛ ሚና እያበረከተች መሆኗ ተገለጸ Tamrat Bishaw May 25, 2024 0 አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፋሰስ ልማትና አካባቢያዊ ምቹነትን ለመፍጠር የተከናወኑ ተግባራት ለዓለም አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ስምምነት ስኬት የላቀ አበርክቶ አላቸው ሲል የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ስምምነቱን በአግባቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ዘርፍ በጋራ ሊሠሩ ነው Tamrat Bishaw May 25, 2024 0 አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ በህዋ ላይ የትብብር ስምምነት በመፈራረም በጋራ ጉዳዮች ላይ ፍኖተ ካርታ ለመቅረፅ ማሰባቸውን የሩሲያ የጠፈር ኤጀንሲ (ሮስኮስሞስ) ኃላፊ ዩሪ ቦሪሶቭ ገለጹ፡፡ በአዲሷ የብሪክስ አባል ሀገር ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Tamrat Bishaw May 25, 2024 0 አዲስ በባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ርዕሰ መሥተዳድሩ የጉብኝታቸው አንድ አካል የሆነውንና በቅርቡ ተመርቆ በይፋ ሥራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀውን የአርባ ምንጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶች ድምጽ ለሀገራዊ ምክክር የግንዛቤ ማስጨበጫ የማህበራዊ ድህረ ገጽ ንቅናቄ ይፋ ተደረገ Tamrat Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የወጣቶችን ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ለማጠናከር የሚያስችል የማህበራዊ ድህረ ገጾች የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ይፋ ተደርጓል፡፡ የወጣቶች ድምጽ ለሀገራዊ ምክክር በሚል መሪ ሀሳብ በሚካሄደው ንቅናቄ ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ንቁ ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት አካሄዱ Tamrat Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሥር የሚንቀሳቀሱ የዩኤን ኤጀንሲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጅክና ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 183 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመልሱ Tamrat Bishaw May 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 183 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ዜጎች መካከል ሴቶች እና ጨቅላ ህፃናትም ይገኙበታል። ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና…