Fana: At a Speed of Life!

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በዚሁ መሰረት በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ምሥራቅ እና ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣…

በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋን ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ክረምት ሊደርስ የሚችለውን የተፈጥሮ አደጋ ለመከላከል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሥትና ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ በዘንድሮው ክረምት በ32 አካባቢዎች 460 ሺህ ሰዎች፣ 280 ሺህ እንስሳት…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ። መተግበሪያው በተለይ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በቀጥታ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው ተብሏል። መተግበሪያውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ…

በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አመጋገብና ጤናን የሚያሻሽሉ ከ200 በላይ የምርምር ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በዚህ ዓመት የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱና አመጋገብና ጤናን የሚያሻሽሉ ከ200 በላይ የምርምር ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው 41ኛ ዓመታዊ የምርምር እና የማህበረሰብ ተሳትፎ ግምገማ ጉባኤውን “የማህበረሰብ…

የፓኪስታን ባለሀብቶች በመድኃኒትና ጨርቃጨርቅ ዘርፍ መሰማራት እንፈልጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በመድኃኒት እና ጨርቃጨርቅ ዘርፎች ለመሠማራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ፡፡ ከ80 በላይ የፓኪስታን ባለሀብቶችን ያካተተ ልዑክ የቂሊንጦ፣ ቦሌ ለሚ እና አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሥራ…

ዓለም አቀፉ ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ከፊታችን ግንቦት 22 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 22 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተመላከተ፡፡ “ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5…

ሀገራቸውን በውትድርና ለማገልገል የፈለጉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ተሸኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2016 ዓም ሁለተኛው ዙር የሀገር መከላከያ ሠራዊት ምልመላ ሀገራቸውን በውትድርና ለማገልገል የፈለጉ ወጣቶች ወደ ማሰልጠኛ ተቋማት ተሸኙ። መከላከያን የተቀላቀልነው የአባቶቻችንን አደራ ተቀብለን ሀገራችንን ለመጠበቅ ነው…

በክልሉ ያለው ሰላም ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመሥራታችን የተገኘ ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ያለው ሠላም የተገኘው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት በመሥራታችን የተገኘ ነው ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ በልሉ የሚገኙ እና በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ…

ቻይና በቀይ ባሕር በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዲያበቃ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አብቅቶ ሰላማዊ ጉዞ እንዲኖር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጥሪ አቅርበዋል። ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት በዛሬው ዕለት ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በቻይና ቤጂንግ…

ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ ከ6 ሚሊየን ዶላር በላይ የምዝበራ ሙከራ የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ የጠየቁት ዋስትና ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ከአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ክፍያ እንዲፈጸም ሀሰተኛ ሰነድ በማቅረብ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…