Fana: At a Speed of Life!

ለጋራ በጎ ዓላማ በጋራ ስንሰለፍ አቅደን የማናሳካው ተግባር የለም- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጋራ በጎ ዓላማ በጋራ ስንሰለፍ አቅደን የማናሳካው፣ ጀምረን የማንጨርሰው ተግባር የለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል…

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 615 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኝ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ በተከናወነው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር 615 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን…

የዓለም ጤና ድርጅት 8 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል ለድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት የሚውል 8 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በሽረና አካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ሥድስት አጋር አገልግሎት ሰጭ የጤና ቡድኖች መከፋፈሉ ተገልጿል፡፡ ይህም…

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል ኪዬቭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከመከሩ ከሣምንት በኋላ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ለመወያየት ኪዬቭ ገብተዋል፡፡ በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል ያለው ጦርነት እንዲቆምና ሰላም እንዲሰፍን ሕንድ ጥሪ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብርን አጠናክረን ከቀጠልን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ለዓለም ተምሳሌት ትሆናለች- ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አጠናክረን መቀጠል ከቻልን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ለዓለም ተምሳሌት ትሆናለች ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተከናወነ…

በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የሚያኮራ ተግባር እንፈጽማለን- ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ በዛሬው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሀገርና ትውልድን የሚያኮራ ተግባር እንፈጽማለን አሉ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር አካል…

ኢትዮጵያና ኬኒያ በሽብር ቡድን አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ የጀመሩትን ኦፕሬሽን ለማጠናከር አቅጣጫ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬኒያ የመረጃ ተቋማት በድንበር አካባቢ እና በኬኒያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድን አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ የጀመሩትን ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል አቅጣጫ አስቀመጡ፡፡ በኬኒያ የመረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ኑረዲን…

መንግሥት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሁሉን አቀፍና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚንስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ሕብረት እና በቻይና…

አቶ አሻድሊ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብሩ ሕብረተሰቡ በነቂስ እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ዓርብ በአንድ ጀምበር በሚከናወነው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ-ግብር ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በንቃት እንዲሳተፍ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ። ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ለሀገራችን…

ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ ጉዳዮችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ አለመግባባቶችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በትናንትናው ዕለት ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር…