Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ወቅት ሀገራቸው ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስችል የሉዓላዊነት ስጋት እንደሌለባት አስታወቁ።   ሩሲያ ኒውክሌር ለመጠቀም የሚያስገድዳት ወቅታዊ ስጋት ባይኖርም አንዳንድ የምዕራባውያንን ዒላማ…

ኢትዮጵያ በሶስተኛው የብሪክስ ሼርፓ ስብሰባ ተካፈለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሶስተኛው የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተካፈለ።   በዛሬው ዕለት በሩሲያ ኒዥኒ ኖቭጎሮድ በተጀመረው የብሪክስ ስብሰባ ላይ አቶ ማሞ ምህረቱ ባደረጉት ንግግር፤…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የስራ ኮንፈረንስ ምክትል የበላይ አካል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰራተኛ ኮንፈረንስ ኢትዮጵያን እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2024 እስከ 2027 ድረስ ምክትል የበላይ አድርጎ መርጧል፡፡ ምርጫው የተካሄደው ዛሬ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 112ኛው የዓለም የስራ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያዎችን አስወገደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዲወገዱ በጥናት የለያቸውን የተለያዩ አነስተኛና ቀላል የጦር መሳሪያዎችን አስወግዷል። የማስወገድ ሂደቱን የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም የተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በተገኙበት ማከናወኑም ተመላክቷል፡፡…

ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና የአፋር ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኤሌማ አብበከርን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ።…

ዩክሬን ሩሲያ የተኮሰቻቸውን 5 ሚሳኤሎችንና 48 ድሮኖችን መጣሏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን አየር ሃይል ሩሲያ ሌሊቱን ያስወነጨፈቻቸውን አምስት ሚሳኤሎች እና ከ53 ድሮኖች ውስጥ 48ቱን መትቶ መጣሉን የዩክሬን ጦር አስታውቋል፡፡   የሩስያ ጦር በኪየቭ አካባቢ በድሮኖች እና ሚሳኤሎች ጥቃት በመፈፀም…

የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ባህር ዳርና ጎንደር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ተስፋየ ይገዙ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። መሪዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና…

የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት በ26 ሀገራት ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት 26 ሀገራት ድጋፋቸውን ማሳየታቸው ተገለፀ፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ እንደገለፁት÷ የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲያገኝ…

አባት፣ እናትና አጎቱን በመግደልና ወንድሙን በማቁሰል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አባት፣ እናትና አጎቱን በመግደል እንዲሁም ወንድሙን በማቁሰል ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ መወሰኑን የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈጸመው በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ሰገን ገነት ቀበሌ ሰገንዶዴ መንደር…

ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት መርሐ-ግብር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በሚያደርገው ጥረት የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት መርሐ-ግብር ጉልህ ሚና እንዳለው ተመላከተ፡፡ 5ኛው የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም የ2016 በጀት ዓመት ሁለተኛው ዙር የመንግሥት እና ለጋሽ ድርጅቶች የጋራ…