Fana: At a Speed of Life!

ዩክሬን ተዋጊ ጄቶቿ የሩሲያ ጥቃት ዒላማ እንዳይሆኑ በጎረቤት ሀገር እንደምታቆያቸው ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ከምዕራባውያን አጋሮቿ ከምትቀበላቸው ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች መካከል የተወሰኑትን ከሩሲያ ጥቃት ለመከላከል በውጭ ሀገራት የጦር ሰፈር ልታቆይ እንደምትችል አንድ የዩክሬን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ተናግረዋል። ቤልጂየም፣…

ሩሲያ የካንሰር ክትባት የሙከራ ሂደትን በማጠናቀቅ ላይ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ተመራማሪዎች በካንሰር ላይ የክትባት ሙከራን በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሚካሂል ሙራሽኮ አስታውቀዋል።   ክትባቱ በጋማሌያ ኤፒዲሚዮሎጂ እና ማይክሮባዮሎጂ ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ብሉኪን የካንሰር ማእከል…

በኮሪደር ልማት ምክንያት በፈረሱ ቤቶች ምትክ ለሚገነባ ሕንጻ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ማትያስ ጋር ሆነው በኮሪደር ልማት…

ኢትዮጵያ እየከፈለችልን ላለው መስዋዕትነት እናመሠግናለን- የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ፕሬዚዳንት አብዲአዚዝ ሀሰን ለፍተግሬን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሰላም ማስከበር ተሰማርቶ በባይድዋ ያለውን የሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ለማረጋገጥ እየከፈለ ላለው መስዋዕትነት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በባይድዋ ሴክተር 3…

አቶ አወል አርባ በአሶሳ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አብረሃም ማርሻሎ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳና አካባቢው የተከናወኑ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝታቸውም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…

በሶማሌ ክልል በሰብል ልማት የተጀመረው ንቅናቄ ከተረጂነት ወደ ልማት የሚል የአስተሳስብ ለውጥ አምጥቷል- አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሰብል ልማት የተጀመረው ንቅናቄ ከምርታማነቱ ባሻገር ከተረጂነት ወደ ልማት የሚል ማህበረሰብ አቀፍ የእሳቤ ለውጥ ማምጣቱን ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ።በዘንድሮው ዓመት ብቻ በክልሉ በ8 ቢሊየን ብር የተለያዩ የመስኖ ፕሮጀክቶች…

ፀጋዎችን በመጠቀም ከተረጂነት ለመላቀቅ የሚደረጉ ጥረቶችን ማበረታታት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን በመጠቀም ከተረጂነት ለመላቀቅ የሚደረጉ ጥረቶችን ማበረታታት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች÷ በሰመራ፣ ሐረር፣ ሻሸመኔ፣…

አራት ተቋማት በአቪዬሽን ሣይንስና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪግ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሣይንስ እና ኤሮስፔስ ኢንጂነሪግ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የሀገሪቱን…

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብር” በሚል መሪ ሀሳብ ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፤ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው፡፡ ውይይቶቹ እየተካሄዱ የሚገኙትም÷ በድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ ጂማ እና ቦንጋ ከተሞች ነው፡፡…

በአፋር ክልል የሚገኙ የጂኦተርማል ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ የሚገኙ የጂኦተርማል ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢጃራ ተስፋዬ የተንዳሆ እና አላሎ ባድ የጂኦተርማል ፕሮጀክቶችን ጎብኝተው ፕሮጀክቶቹ…