Fana: At a Speed of Life!

ም/ጠ/ሚ ተመስገን የተገኙ የልማት ስኬቶችና ዕድገቶች ላይ መቆም እንደማይገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ የልማት ስኬቶችና ዕድገቶች ላይ መቆም የለብንም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ። የ2016 ዓ.ም የ10 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች ዋና ዋና አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል። በመርሀ-ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

በመዲናዋ የመንደር ንግድ ማህበረሰብን መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህግና አሰራርን የማይከተሉ የመንደር ንግዱን ማህበረሰብ መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ። መመሪያው በከተማ አስተዳደሩ የገቢ አሰባሰብ ላይ የሚያስቸግሩ ህገወጦችን ለመከላከል የሚያስችል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅዱን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅዱን ይፋ አድርጓል፡፡ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሃይሉ እንዳሉት÷ እቅዱ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም፣ ከአውሮፓ የምርጫ ድጋፍ ማዕከልና የምርጫ ሥርዓት ዓለም አቀፍ…

በኮንጎ በደረሰ የጀልባ አደጋ ከ80 በላይ መንገደኞች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ አቅራቢያ በሚገኝ ወንዝ ላይ 270 በላይ ተሳፋሪዎችን ጭና የነበረች ጀልባ ተገልብጣ ከ80 በላይ መንገደኞች ህይወት ማለፉን ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ አስታውቀዋል።   በሀገሪቱ በፈረንጆቹ የካቲት ወር ላይ…

የአገልግሎት አሠጣጥን ለማሻሻልና ለማዘመን ስትራቴጂካዊ እቅዶች ተነድፈው እየተተገበሩ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአገልግሎት አሠጣጥ ዘርፉን ለማሻሻልና ለማዘመን የሚያስችሉ ስትራቴጂካዊ እቅዶችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶ ገልፀዋል። ለምክር ቤቱ አባላት…

ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ43 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ43 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱል ካማራ ተፈራርመዋል፡፡ ድጋፉ…

የግብር አሰባሰብና አስተዳደር ስርዓትን በማዘመን የገቢ አሰባሰብን ማሳደግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል "የግብር አሰባሰብና አስተዳደር ስርዓትን በማዘመን ያሉትን ፀጋዎች በአግባቡ በመጠቀም የገቢ አሰባሰብ አፈፃፀምን ማሳደግ ይገባል" ሲሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2016 በጀት ዓመት…

የአቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ የፍጻሜ ውድድር ሰኔ 9 ቀን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲንያ ባንክ ለ2ኛ ጊዜ ያዘጋጀው “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ፍጻሜውን እንደሚያገኝ ባንኩ አስታውቋል፡፡ “አሚን አዋርድ” የሥራ ፈጠራ ውድድር ችግር ፈቺ የሆኑ ሃሳቦችን በከፍተኛ ፉክክር ሲያሳትፍ መቆየቱ…

የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ ዝግጅት እየተረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ ዝግጅት እየተረገ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ÷ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚያቀርቡት መሰረተ ልማት የአገልግሎት ወጪን ሸፍኖ ተመጣጣኝ ትርፍ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ)ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ/ር) እና በዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ እንደሀገር በሚታዩ የንጹህ…