Fana: At a Speed of Life!

በካሊፎርኒያ 50 ኪሎ ሜትር ካሬ የሸፈነ ሰደድ እሳት ተቀስቅሶ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከሎስ አንጀለስ ሰሜን ምዕራብ የተቀሰቀሰ ሰደድ እሳት 50 ካሬ ኪሎ ሜትር ካሬ ቦታ እንደሸፈነና ነዋሪዎች እንዲለቁ ማስገደዱ ተገለጸ።   ሰደድ እሳቱ ከአንድ ሺህ በላይ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን እንዲለቁ ማስገደዱን…

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 50 ሚሊየን ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ሀገር አቀፍ የክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 50 ሚሊየን ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተመላከተ፡፡ የአገልግሎቱ ንቅናቄ የፊታችን ረቡዕ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በይፋ እንደሚጀመር የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ…

እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ ዕርዳታ እንዲገባ በሚል ወታደራዊ እንቅስቃሴዋን ገታች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ጋዛ ዋና መንገድ ተጨማሪ ዕርዳታ እንዲገባ ወደፊት ገደቡ መነሳቱ እስከሚገለጽ ድረስ በየቀኑ ለተወሰኑ ሠዓታት ወታደራዊ እንቅስቃሴውን መግታቱን አስታወቀ፡፡   እንደ ጦሩ ገለጻ÷ ከኬረም- ሻሎም ማቋረጫ ወደ…

የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የንግዱን ዘርፍ ያሳልጣል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የንግድ እና ቱሪዝም መስኩን በይበልጥ ለማሳለጥ ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ…

በድንገተኛ ምርመራ በ1 ሺህ 967 ተሽከርካሪዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድንገተኛ ምርመራ ጉድለት በተገኘባቸው 1 ሺህ 967 ተሽከርካሪዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በ67 ተቋማት የተሽከርካሪ የብቃት…

በደቡብ ኢትዮጵያና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልል ቀጣናዊ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና በሀገር መከላከያ…

የጋራ ግብረ ሃይሉ ለአረፋ በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም በእስልምና እምነት…

ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ 8 ግለሰቦችና 1 ድርጅት ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የግንባታ ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ ስምንት ግለሰቦች እና አንድ ድርጅት በሌሉበት ጥፋተኛ ተባሉ። ሌሎቹ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች በ1ኛ ክስ እንዲሁም 2ኛ…

ህንድ በእሳት አደጋ ህይወታቸውን ያጡ 45 ዜጎቿን አስከሬን ከኩዌት ወሰደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ አየር ኃይል በኩዌት ህንጻ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ህይወታቸው ያለፈ የ45 ዜጎች አስከሬን ወደ ሀገራቸው አምጥቷል። የእሳት አደጋው የተከሰተው ከትናንት በስቲያ በኩዌት በማንጋፍ ከተማ 176 ህንዳውያን ሰራተኞች በሚኖሩበት ሕንፃ ላይ ነው።…

ከአረብ ሀገራት የሚመለሱ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ጥረት እየተደረገ ነው – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአረብ ሀገራት የሚመለሱ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ጥረት እየተደረገ ነው ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…