Fana: At a Speed of Life!

ኦስትሪያ ፖላንድን በማሸነፍ ወደ ጥሎ ማለፍ የመግባት ዕድሏን አለመለመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በምድብ አራት የተደለደሉት ኦስትሪያና ፖላንድ ባደረጉት የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ኦስትሪያ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። በዚህም ኦስትሪያ ወደ ጥሎ ማለፍ የመግባት ዕድሏን አለምልማለች። በምድቡ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ…

በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሩን ዱዋላ ዛሬ በጀመረው 23ኛ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ አትሌት ፋንታዬ በላይነህ እና አትሌት ውብርስት አስቻለ ተከታትለው በመግባት ለሀገራቸው የወርቅና…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጉባ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስት የሠላምን ጥሪ በመቀበል ከነሙሉ ትጥቃቸው ተመልሰው ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለዋል። የክልሉ መንግስት ወደዘላቂ ሠላም ለመመለስ ባደረገው ስምምነት መሠረት…

ምንጩ ያልታወቀ ንብረት መውረስን መሠረት ያደረገው ረቂቅ አዋጅ ከግለሰቦች ሕገ መንግስታዊ መብቶች ጋር እንዲጣጣም ሆኖ የተዘጋጀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ የተፈራን ሃብት ወይንም ምንጩ ያልታወቀ ንብረት መውረስን መሠረት ያደረገው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ከግለሰቦች ሕገ መንግስታዊ መብቶች ጋር እንዲጣጣም ሆኖ የተዘጋጀ ነው ተባለ። በረቂቅ አዋጁ ላይ ሃሳባቸውን ያጋሩን የህግ…

ሐሰተኛ የቅጣት ማቅለያ አቅርበው ቅጣት እንዲቀልላቸው ያስደረጉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አሳሳችና ሐሰተኛ የቅጣት ማቅለያ ማስረጃ በማቅረብ ቅጣት እንዲቀልላቸው አስደርገዋል ያላቸውን ሦስት ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወሰነ፡፡…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ልትልክ ትችላለች አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ዩክሬንን እንደሚያስታጥቁት ሁሉ ሀገራቸውም ለሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ልትልክ እንደምትችል አስታውቀዋል። በቬትናም ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ ያደረጉት ፑቲን÷ ምዕራባውያን ሰሜን ኮሪያ…

ለጤና ጠንቅ የሆነ ህገ ወጥ ጨው አከማችተው የተገኙ ድርጅቶችና ግለሰቦች በገንዘብና በፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ 34 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ለጤና ጠንቅ የሆነ ህገወጥ ጨው በመጋዘን አከማችተው የተገኙ 2 ድርጅቶችና 3 ግለሰቦች በገንዘብና በፅኑ እስራት ተቀጡ። የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ነው…

ክልላዊ የኢንቨስትመንት ፎረም በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያ የሆነው የኢንቨስትመንት ፎረም በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉ ም/ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ፀሐይ ወራሳ፣ የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ማዕከል ለማቋቋም መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ በየዩኒቨርሲቲዎቹ የአካዳሚክ ጥናትና ምርምር ማዕከላትን ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ምክክር አካሂደዋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የቤጂንግ…

አቶ አሻድሊ ሃሰን የክልሉን ጸጋ ወደ ልማት እየቀየርን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን በማስጠበቅ የክልሉን ጸጋ ወደ ልማት የመቀየር ሥራ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። የሌማት ትሩፋት ሥራን በጠንካራ ክትትል መተግበር በመቻሉ በአጭር ጊዜ አበረታች ውጤት መገኘቱን አቶ አሻድሊ…