Fana: At a Speed of Life!

ቲቦር ናዢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም ካሉ ምርጥ አየር መንገዶች አንዱ ነው ሲሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ኃላፊ አምባሳደር ቲቦር ናዥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም ካሉ ምርጥ አየር መንገዶች አንዱና የእሳቸውም ቀዳሚ ምርጫ እንደሆነ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ቲቦር…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው አለመሆኑን አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ120 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ላላት ኢትዮጵያ መድኃኒቶችን በራስ ዐቅም ማምረት ለነገ የሚተው ጉዳይ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ዐውደ-ርዕይን…

በትግራይ ክልል ከ35 ሺህ ሔክታር በላይ የሚሸፍን የተከላ ቦታ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ አሁን ከ35 ሺህ ሔክታር በላይ የሚሸፍን የተከላ ቦታ ካርታ መዘጋጀቱን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዘንድሮው የክረምት ወቅት ለሚተከሉ ችግኞች እንክብካቤና ጥበቃ ለማድረግ ካርታ እየተዘጋጀ…

ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሣምንት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ቴክኒክና ሙያ ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው 14ኛው ከተማ አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ሣምንት ተከፈተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የቴክኒክና ሙያ…

የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ፎረም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ አባል ሀገራት ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች የተሳተፉበት ፎረም ተጠናቀቀ፡፡ ፎረሙ ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም “ብሪክስ ቺፍ ጀስቲስ ፎረም” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ነው የተካሄደው፡፡…

በመዲናዋ በ120 ወረዳዎች የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ120 ወረዳዎች የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ቅድስት ወልደጊዮርጊስ ገልፀዋል። ኃላፊዋ ሰኔ 1 ቀን 2016 የተጀመረው የአከራይ ተከራይ…

ፖርቹጋል ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት ቱርክ ከፖርቹጋል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ 10 ሠዓት ላይ በምድብ 6 የሚገኙት ጆርጂያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ይጫወታሉ፡፡ በመጀመሪያው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ጆርጂያ በቱርክ 3 ለ…

ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ እያከናወነች ያለውን ሥራ ለብሪክስ አባል ሀገራት አብራራች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቱሪዝም ዘርፍ የሰጠችውን ከፍትኛ ትኩረትና እያከናወነች ያለውን ሰፊ የልማት ሥራዎች በተመለከተ ለብሪክስ አባል ሀገራት አብራርታለች፡፡ የብሪክስ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚንስትሮች ጉባዔ በሩሲያ እየተካሄደ ነው፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር…

ዘንድሮ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞችን በጋራ መትከል ይኖርብናል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞችን በጋራ መትከል ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የ2016 ዓ.ም ዙር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ቅድመ ጅማሮ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ከ2 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቀው የዓለም አጭሩ የንግድ በረራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ዌስትሬይ እና ፓፓ ዌስትሬይ መካከል ያለው የአውሮፕላን በረራ አብዛኛውን ጊዜ በአየር ላይ የሚኖረው ቆይታ ከ2 ደቂቃ በታች መሆኑ የዓለምን ክብረ ወሰን እንዲይዝ እንዳስቻለው ተነግሯል።   ብዙዎች ለአጭር ጉዞ ወደ…