Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ጅቡቲ በወጪንግድ ያላቸውን ትብበር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የንግድ ሚኒስትር ሙሃመድ ዋርሳማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የወጪ ንግድ ማሳለጥ በሚቻልበት ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሚኒስትሩ…

ሩሲያና ቻይና የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና በደቡብ ቻይና ባህር ወታደራዊ ልምምድ መጀመራቸውን የሩሲያ እና የቻይና መንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ ሀገራቱ አሜሪካ በሁለቱም ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ወታደራዊ እና የንግድ ግንኙነታቸውን…

የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ አሰባሰብ ምዕራፍ በሶስት ክልሎችና በአንድ ከተማ አስተዳደር በተመሳሳይ ጊዜ ይከናወናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የክልሎች እና የከተማ አስተዳደር አጀንዳ አሰባሰብ ምዕራፍ በሶስት ክልሎችና በአንድ ከተማ አስተዳደር በተመሳሳይ ጊዜ እንደሚያከናወን አስታውቋል፡፡ በቀጣዩ ሳምንት በተመሳሳይ የአጀንዳ…

ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ማጽደቋ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ሁነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ማጽደቋ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ሁነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ደቡብ ሱዳን የናይል ተፋሰስ…

ናይጄሪያዊው ቱጃር አሊኮ ዳንጎቴ ከሀገሬ ውጭ ቤት የለኝም አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ከሀገሬ ውጪ ቤት የለኝም ሲሉ በመግለጽ ብዙሃኑን የሀገራቸውን ዜጎች አስገርመዋል። ዳንጎቴ በትውልድ ከተማቸው ካኖ እንዲሁም በሌጎስ ካሏቸው ሁለት ቤቶች በስተቀር የመኖሪያ ቤት እንደሌላቸው ገልጸው፤ ወደ ሀገሪቱ…

964 ኩንታል ማዳበሪያ በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ስም ሀሰተኛ የወጪ ደረሰኝ በመጠቀም 964 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ አምስት ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት…

ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የሽብር ተግባር የተጠረጠሩ እነ መርጋ ሙሉነህ በንቲን (ጃል ሎላ) ጨምሮ 6 ሰዎች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ። ክሱ የቀረበው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

ባለስልጣኑ ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ ወሰድኩ አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ከደረጃ በታች የፌስታል ምርት ሲያመርቱ ከተገኙ ድርጅቶች መካከልም÷ ኤል.ኤች ማኑፋክቸሪንግ…

ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ያለው ውጊያ ማብቂያው ተቃርቧል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው ከሃማስ ጋር በጋዛ እያደረገችው ያለው ከፍተኛ ውጊያ ማብቂያው ተቃርቧል ሲሉ ተናገሩ።   ኔታንያሁ ቻናል 14 ለተሰኘው የሀገሪቱ ቴሌቪዥን÷ በራፋህ ያለው ከባድ የጦርነት ምዕራፍ…

ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ 3 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በ2016 በጀት ዓመት በ11 ወራት 3 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡   ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ከተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎችና ኦዲተሮች ጋር በሙያዊ አገልግሎት አሰጣጥ…