ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ 75 የዩክሬን ድሮኖችን ማውደሟን ገለጸች Tamrat Bishaw Jul 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የአየር መከላከያ ዘዴ 75 የዩክሬን ድሮኖችን ማውደሙን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከ75 ድሮኖች ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በሀገሪቱ ደቡብ ምዕራብ በምትገኘው ሮስቶቭ ግዛት ውስጥ መውደማቸውም ተጠቁሟል፡፡ ከዩክሬን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአይቲ መቋረጥን ተከትሎ ከመረጃ ጠላፊዎች ተጠበቁ የሚሉ ማስጠንቀቂያዎች ከፍ እያሉ ነው Tamrat Bishaw Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በዓለም ዙሪያ የጉዞ ቀውስ ያስከተለው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መቆራረጥ አሁንም መጠነኛ መስተጓጎል መፍጠሩን ቀጥሏል። ይሁንና ክስተቱን ተከትሎ መረጃ መጥለፍ የሚፈልጉ ወንጀለኞች ሊያስከትሉ ከሚችሉት ተጨማሪ አደጋ ራስን መጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በክልሉ ተጨባጭ ለውጦች እያመጣ ነው-አቶ አሻድሊ ሀሰን Tamrat Bishaw Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መተግበር ከተጀመረ ወዲህ ተጨባጭ ለውጦች እየታዩ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በዑራ ወረዳ አምባ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ Tamrat Bishaw Jul 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛ ዙር ከተለያዩ የውጭ ሀገራት የመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በቀውስ ውስጥ ያሳለፈ ቢሆንም በበጀት ዓመቱ ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለጸ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በቀውስ ውስጥ ያሳለፈ ቢሆንም በ2016 በጀት ዓመት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የሰላም፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ሥራዎች ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂደዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ በጎንደር ከተማ የፋሲል-አብያተ መንግስት የጥገና ስራን ጎበኙ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በጎንደር ከተማ የፋሲል-አብያተ መንግስት የጥገና ስራ ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ። በጉብኝቱ የከተማው ከንቲባ ባዩህ አቡሀይን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች፣ ከከተማው የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌና የሀይማኖት…
ቴክ ማይክሮሶፍት የአይቲ መቆራረጥ ችግሩን ፈትቻለሁ ቢልም ኩባንያዎች አሁንም እየተቸገሩ እንደሆነ ገለጹ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (አይቲ) ላይ ያጋጠመውን እክል ፈትቻለሁ ቢልም የተለያዩ ኩባንያዎች ግን አሁንም እየተቸገሩ መሆናቸውን ገልጸዋል።የችግሩ ምንጭ እንደሆነ የተነገረለት ክራውድስትራይክ የተሰኘው የሳይበር ደህንነት ኩባንያ ኃላፊ ጆርጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየርላንድ ለኢትዮጵያ 15 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ አደረገች Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን ሀገራቸው በኢትዮጵያ ለልማትና ለሰብአዊ ፕሮግራሞች የሚውል የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጓን ገለጹ። ሚሼል ማርቲን በአፍሪካ ቀንድ ያካሄዱትን የአራት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከጣልያን የኢንተርፕራይዞችና ሜድ ኢን ጣልያን ምክትል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚላን፣ ጣልያን ከተካሄደው የኢትዮ-ጣልያን የቢዝነስ ፎረም ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣልያን የኢንተርፕራይዞችና ሜድ ኢን ጣልያን ምክትል ሚኒስትር ቫለንቲኖ ቫለንቲኒ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወነ Tamrat Bishaw Jul 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገር አቀፍ ደረጃ "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር ተሳትፎ በማድረግ የችግኝ ተከላ አካሄደ። በመርሐ ግብሩም የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ የምክር…