Fana: At a Speed of Life!

ብልጽግና ፓርቲ የበኩር ትርክትና የአጸፋ ትርክቶችን ለማስታረቅ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚታዩ የበኩር ትርክትና የአጸፋ ትርክቶችን ለማስታረቅ ብልጽግና ፓርቲ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተመላከተ፡፡   የፓርቲው ህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ከአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር…

በካናዳ የተከሰተ ከባድ ሰደድ እሳት የጃስፐር ከተማን ግማሽ አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የሰደድ እሳት የካናዳ የቱሪስት መዳረሻ የሆነችውን ጃስፐር ከተማ ግማሽ ያህሏን አውድሟቷል ተብሏል።   ጃስፐር በካናዳ ምዕራባዊ ክፍል በአልበርታ ግዛት በተራራማው የጃስፐር ብሔራዊ ፓርክ መሃል የምትገኝ ከተማ ናት።…

በ2030 ለማሳካት ከታቀዱ የልማት ግቦች ውስጥ 17 በመቶ ብቻ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ እስከ 2030 ድረስ ለማሳካት ከታቀዱ የልማት ግቦች ውስጥ 17 በመቶ ብቻ በመከናወን ላይ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ ስድስት ዓመታት ብቻ በቀሩት የመንግስታቱ ድርጅት 17 የልማት ግቦች ዓለም አቀፉ…

ኮሚሽኑ ከልማት አጋር አካላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (ዩኤን.ዲ.ፒ) በኩል ድጋፍ ከሚያደርጉ የውጭ የልማት አጋር አካላት ጋርተወያይቷል፡፡ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ኮሚሽኑ ከድርጅቱ ጋር ካደረገው አራተኛው ዙር…

አየር መንገዱ በአፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ የ”ኤቲአር” አውሮፕላኖች ጥገና ለመስጠት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፕላኖች አምራች የሆነው “ኤቲአር” እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አካል የሆነው ኤም አር ኦ የኤቲአር አውሮፕላን ጥገና እና የስልጠና አቅምን ለማሳደግ ያለመ የፍላጎት ሰነድ መፈራረማቸው ተገለፀ። ስምምነቱ የኤቲአርን አገልግሎት በአፍሪካ…

የተለያዩ ክልሎች በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሐዘናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት በሰዎች ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረት÷ የኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

የሶማሌ ክልል ህዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚ መሆን ችሏል-አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ህዝብ ላለፉት ስድስት የለውጥ ዓመታት ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚ መሆን መቻሉን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። በሶማሌ ክልል መንግስት በተመደበ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው 2ኛ ዙር የጅግጅጋ ከተማ…

ካማላ ሃሪስ ለምርጫ ቅስቀሳ በ24 ሰዓት 81 ሚሊየን ዶላር አሰባሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባይደን ምክትላቸውን በመተካት እራሳቸውን ከተወዳዳሪነት ባገለሉ ማግስት ካማላ ሃሪስ ባደረጉት ዘመቻ በ24 ሰዓት ውስጥ 81 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አሰባስበዋል፡፡ በድጋፍ አሰባሰቡ ላይም ከ8 ሚሊየን 88 ሺህ በላይ መደበኛ…

በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት የተሳካ እንደነበር ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት የተሳካ እንደነበር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል መለሰ በለጠ ተናገሩ። የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በግጭቱ…

ከ28 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የቴክኖሎጂ ውጤቶች ዐውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከመስከረም 18 እስከ 24/2017 ዓ/ም ከ28 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የሚቀርቡበት ዐውደ ርዕይ ሊካሄድ መሆኑን ገልጿል፡፡ ዐውደ ርዕዩ ሚኒስቴሩ ከደቡባዊ ትብብር ድርጅት ጋር በመተባበር…