Fana: At a Speed of Life!

የዳያስፖራ አባላት በልማትና ኢንቨስትመንት የሚያደርጉት ተሳትፎ እየጨመረ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በማህበራዊ ልማትና በኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ የሚያደርጉት ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አስታወቁ። በውጭና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ የድሬዳዋ…

የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ገበያ በስፋት እንዲቀርብ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰራ ተመላከተ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት የአረንጓዴ ስምምነት ልዑክ ቡድን መሪ…

 የፓሪስ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በፓሪስ መካሄድ የሚጀምረው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት መካሄድ ጀምሯል። የኦሊምፒክ መክፈቻ ስነ ስርዓቱ በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከስታዲየም ውጪ በሴይን ወንዝ ላይ የመርከብ ጉዞ በማድረግ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…

የሶማሊ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቅቋል። ጉባኤው በዛሬ ውሎው የምክር ቤቱ ፅህፈት ቤት፣ የክልሉ የብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ እና የሶማሊ ክልል ዋና ኦዲተር…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተልዕኮውን በላቀ ብቃት ፈፅሟል – ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በበጀት አመቱ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በላቀ ብቃት መፈፀሙን የጦር ኃይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ አረጋገጡ። ጀኔራል መኮንኑ ዕዙ ከክፍለ ጦር…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በተለያዩ መስኮች መሠረታዊ ለውጥ እያመጣ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ዙሪያ…

የመድሃኒት ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚካሄደውን ቁጥጥር ህብረተሰቡ እንዲያግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመድሃኒት ደህንነትን ለማረጋገጥ የሚካሄደውን ቁጥጥር ህብረተሰቡ እንዲያግዝ የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ጥሪ አቀረበ። ባለስልጣኑ የመድሃኒት ደህንነት ቁጥጥርን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እያከናወነ እንደሆነ አስታውቋል።…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ መንግስት የሚሰጡ የትንኮሳ መግለጫዎችን በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት በተደጋጋሚ የሚያወጣቸውን የትንኮሳ መግለጫዎች ኢትዮጵያ በቅርበት እየተከታተለች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሶማሊያ መንግስት ከሚያቀርባቸው መሰረተ ቢስ ክሶች በተቃራኒ ኢትዮጵያ ወንድም…

የብሪክስ የንግድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ የንግድ ሚኒስትሮች ምክር ቤት "በአዲሱ የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ስርዓት ውስጥ የብሪክስ ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።   በሩሲያ ሞስኮ እየተካሄደ በሚገኝው የንግድ ሚኒስትሮች ጉባኤ የንግድና ቀጣናዊ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ቤተሰቦችን አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በክልሉ ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰቦች በስፍራው ተገኝተው አጽናኑ። ርዕሰ መስተዳድሩ…