Fana: At a Speed of Life!

በ2024 አጋማሽ የሩሲያ ኢኮኖሚ በ4 ነጥብ 6 በመቶ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ የሩሲያ ምጣኔ ሀብት (ጂዲፒ) በ4 ነጥብ 6 በመቶ ማደጉን አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ አስመልክቶ ባደረጉት የቪዲዮ ኮንፈረንስ ላይ “እንዳለፈው ዓመት…

መድፈኞቹ በፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አስቶንቪላን በሜዳው 2 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል፡፡ ጎሎቹንም ትሮሳርድ በ67ኛው እንዲሁም ፓርቴ በ77ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ በቅድመ ጨዋታ የማሸነፍ ግምት የተሰጠው…

በሰሜን ጎንደር በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ቦታ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ስምንት ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው፡፡ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች በደጃች ሜዳ ጤና…

ወጣቶች በሰላም ግንባታ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች በሰላም ግንባታና በልማት ሥራዎች የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶችና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ጠየቁ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማኅበር ጋር…

አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ የተገኘው ሰላም በዓላትን በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ማስቻሉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተገኘው ሰላም የአሸንዳ፣ የዓይኒዋሪና የማርያ በዓላትን ካለፈው ዓመት በተሻለ ሁኔታ ለማክበር ማስቻሉን የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ። በክልሉ ከነሐሴ 16 ቀን…

ቶተንሃም፣ ኖቲንግሃም ፎረስት፣ ፉልሃም፣ ማንቼስተር ሲቲና ዌስትሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት ጨዋታዎች ቶተንሃም ሆትስፐር፣ ዌስትሃም፣ ኖቲንግሃም ፎረስት፣ ፉልሃም እና ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በዚህም መሠረት÷ ቶተንሃም ኤቨርተንን 4 ለ 0፣ ዌስትሃም ክሪስታል ፓላስን 2 ለ 0፣…

በብራዚል የተከሰተው ሰደድ እሳት በ30 ከተሞች ላይ ተፅዕኖ ማስከተሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሳኦ ፖሎ ግዛት የተከሰተው ሰደድ እሳት እስከ አሁን ሁለት ሰዎችን ለህልፈት ሲዳርግ በ30 ከተሞች ላይ ደግሞ ተፅዕኖ ማስከተሉ ተገልጿል፡፡ የግዛቱ ባለስልጣናት÷ የተከሰተው ሰደድ እሳት በ30 ከተሞች ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን…

ቻይና 3 ሺህ 200 ኪሎ ግራም የሚሸከም ሰው አልባ አውሮፕላን የበረራ ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና 3 ነጥብ 2 ቶን (3 ሺህ 200 ኪሎ ግራም) ጭነት መሸከም የሚችል ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የተሳካ የበረራ ሙከራ በማድረግ አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧን አስታወቀች፡፡ “ኤስ ኤ 750 ዩ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሰው አልባ…

ከባድ የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች እስከ 70 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ከባድ የስርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በተደራራቢ የክስ መዝገብ እስከ 70 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ። ሳሙኤል ኃይሉ እና ሳቢር ከድር የተባሉ ተከሳሾች በተለያየ ጊዜ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ…

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 615 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኝ ተተክሏል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር 615 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ…