Fana: At a Speed of Life!

የ2017 የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለጸው÷በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሃገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ…

አስጎብኚ ማህበራት የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አስጎብኚ ማህበራት ከአሰራር ጋር በተያያዘ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እንደሚሰራ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ከአስጎብኚ ማህበራት ኃላፊዎች ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች…

የወባ ስርጭትን ለመከላከል የተቀናጀ ስራ ሊሰራ ይገባል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጣር የተቀናጀ ስራ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጣር እየተከናወነ ያለውን ስራ በሚመለከት በተደረገው የግምገማ መድረክ ዶክተር መቅደስ ዳባ…

ሀይድሮ ጂኦሎጂ ጥናት በውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት እገዛ ያደርጋል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀይድሮ ጂኦሎጂ ጥናት በውሃ አቅርቦትና ጥራት ላይ ለሚከናወኑ ተግባራት እገዛ ያደርጋል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከቼክ ሪፐብሊክ የልማት አጋር ጋር በሲዳማ ክልል እንዲሁም በደቡብ…

ጥራት ያለው የዲጂታል ትምህርት ለተማሪዎች ለማድረስ ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዲጂታል የትምህርት ስርዓት ላይ ከሚሰራው “ለርኒንግ ሉፕ” ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱ በሁለቱ ተቋማት ትብብር ከፍተኛ ጥራት ያለው የዲጂታል ትምህርት ለኢትዮጵያ ተማሪዎች ለማድረስ መሆኑ…

የድሬዳዋ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት መተግበሪያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት እና የአስተዳደሩ ተቋማት የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለማስጀመር ከ6 ተቋራጮች ጋር ተፈራርመዋል፡፡ በዚሁ ወቅት የድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ኃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም÷ ድሬዳዋን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት መሐመድ ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የብሪክስ ጉባኤ ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ከወንድሜ መሃመድ…

በኢትዮጵያ የወጣቶች ማዕከላት ዓላማቸውን እንዲያሳኩ የፊፋ ድጋፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት በተሟላ መልኩ አገልግሎት መስጠትና የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያሳኩ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…

ቅርንጫፉ ከ86 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ላይ ቁጥጥር በማድረግ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ደቡብ ምሥራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ከ86 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ላይ ተገቢውን ቁጥጥር በማድረግ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ…

ምርጫ ቦርድ 11 ፓርቲዎችን ለጊዜው አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጠቅላላ ጉባዔ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋር በተያያዘ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማገዱን ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳወቀ፡፡ ፓርቲዎቹም÷የኦሮሞ ነጻነት…