Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል መሬት ወስደው ባላለሙ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለንግድና ኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ወደ ልማት ባልገቡ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን የሲዳማ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወሰንየለህ ስምኦን በሰጡት መግለጫ÷ የክልሉ መንግሥት የንግድና ኢንቨስትመንት…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የምክክር ምዕራፍ ሒደትን አስጀምሯል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷መሰረታዊ የሃሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶች እየሰፉ በመምጣታቸው…

የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም…

ለአየር ኃይል ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለአየር ኃይል የሰራዊቱ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚሆን ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ…

የአዲስ አበባ ከተማ የሥራ ሃላፊዎች የከተማዋ ፖሊስ ያከናወናቸውን የሪፎርም ስራዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች የአዲስ አበባ ፖሊስ ያከናወናቸውን የሪፎርም ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በቅት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው÷የአዲስ አበባ ፖሊስ መዲናዋን የሚመጥን ተቋምን መገንባት ስራ…

የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን እውን ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን በሁሉም ደረጃ እውን ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት የአፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዓ.ም…

የአትሌት መዲና የ5 ሺህ ሜትር ውጤት በክብረ-ወሰንነት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) - በኢትዮጵያዊቷ አትሌት መዲና ኢሳ ከ20 ዓመት በታች የ5000 ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር የተመዘገበው ውጤት በክብረ-ወሰንነት ፀደቀ፡፡ ባለፈው ወር በቤልጂየም ብራስልስ በተካሄደው ሩጫ የ19 ዓመቷ አትሌት መዲና በ14 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ 89…

ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አልባሳት ግዢ ሀሰተኛ የባንክ ዋስትና አቅርቧል የተባለው ስራ አስኪያጅ በሙስና ወንጀል ተከሰሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ አልባሳት ግዢ ሀሰተኛ የባንክ ዋስትና አቅርቧል የተባለው ስራ አስኪያጅ በሙስና ወንጀል ተከሷል፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡…

ከተለያዩ ሀገራት ከመጡ ወታደራዊ አታሼዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ቀንን በማስመልከት ከተለያዩ ሀገራት ከመጡ ወታደራዊ አታሼዎች፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የመከላከያ ውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ ÷…

በፕሪሚየር ሊጉ  መቐለ 70 እንደርታ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ 5ተኛ ሳምንት መርሐ ግብር በድሬዳዋ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ መቐለ 70 እንደርታ እናከድሬዳዋ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ የመቐለ 70…