የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን የዲፕሎማሲ ሚና በማላቅ በትብብር እንደምትሠራ ተመላከተ Shambel Mihret Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው፣ በአኅጉሩ እና ዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን የዲፕሎማሲ ሚና በማላቅ በትብብር መንፈስ እንደምትሠራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ኢትዮጵያን ከድህነት የሚያወጣ ትውልድ ለመፍጠር ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Shambel Mihret Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሥርዓቱን የምናሻሽለው ሀገሪቱን ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚውን የሚሸከም ትውልድ ለመፍጠር ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች የሚኒስቴሩን የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትንኮሳዎችን ለመቅጨት የውስጥ ችግርን መፍታት ይገባል- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Shambel Mihret Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያጋጥሙንን ትንኮሳዎች በአጭር ለመቅጨት የውስጥ ችግራችንን መፍታትና ተባብሮ መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ Shambel Mihret Oct 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአንድ ተቃውሞና በሁለት ድምፀ-ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡ ሹመታቸው የጸደቀላቸው ከፍተኛ አመራሮችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም በቀጣይ በትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን ሌብነት መታገል ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያለውን ሌብነት እና ብልሹ አሠራር ባለድርሻ አካላት መታገል አለባቸው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 100 ቀን ሀገራዊ የሪፎርምና ዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ድህነትን ለማሸነፍ አማራጮቻችንን በአግባቡ መጠቀም ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድህነትን ለማሸነፍ ያሉንን የልማት አማራጮች ሁሉ በአግባቡ መጠቀም ይገባል ሲሉ ኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስገነዘቡ፡፡ በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የክልሉ መንግሥትና የፓርቲ የሦስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ለኢትዮጵያ የልማት ሥራ ድጋፉን እንደሚቀጥል አረጋገጠ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሠሩ የልማት ሥራዎች የገንዘብ እንዲሁም የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማክታሃር ዲዮፕ እና ከሁሉን አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል- ኮሚሽኑ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለባለሃብቶች መሰጠቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የሩብ ዓመቱን ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይናን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንሠራለን- የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ለዓመታት የቀጠለውን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንደሚሠራ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…