Fana: At a Speed of Life!

በበጀት ዓመቱ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 72 ትላልቅ ፋብሪካዎች ሥራ ይጀምራሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ 72 ትላልቅ ፋብሪካዎች ሥራ እንደሚጀምሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት…

በትግራይ ክልል የወባ በሽታ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የወባ በሽታ በሰው ሕይወት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በየደረጃው ከሚገኙ አካላት ጋር በትብብር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የሕብረተሰቡን ጤና በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ…

በሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመሳስሎ በተሰራ ሀሰተኛ ቼክና ፊርማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 89 ሚሊየን ብር ሊያወጣ ሲል በባንኩ ሰራተኞች ማጣሪያ በክትትል ተይዟል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመስርቷል፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬደዋ ምድብ ወንጀል…

ኢትዮጵያና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት በማሻሻል ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጋምቢያ ነባሩን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በማሻሻል ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ እና በጋምቢያው አቻ ተቋም መካከል መሆኑ ተገልጿል፡፡…

የመዲናችንን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የበለጸገ ታሪክ የሚያከብር የቱሪዝም አቅርቦት ለማዳበር በሁሉም ባለድርሻ አካላት መካከል የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አዲስ አበባ በርካታ ሀገራዊና…

በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት መከሰቱን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተለይም በጎጃም፣ ጎንደር፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜን ወሎ እና አካባቢዎቻቸው የሚገኙ ከ80 በላይ ወረዳዎች ውስጥ የወባ በሽታ ሥርጭት መስፋፋቱን…

አቶ እንዳሻው ጣሰው ከምሥራቅ ጉራጌ ዞን ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ መድረክ በቡኢ ከተማ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የዞኑን ወጣቶች ለአካባቢያቸው ሰላም፣ ልማት እና እድገት መረጋገጥ…

ጤና ሚኒስቴር 100 ‘ሀርድ ቶፕ’ እና 160 ‘ፒካፕ’ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 572 ሞተርሳይክሎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር 100 ‘ሀርድ ቶፕ’ና 160 ‘ፒካፕ’ ተሽከርካሪዎችን ፣ 572 ሞተር ሳይክሎችን፣ 2 ሺህ 700 ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ሞባይል ክሊኒኮችን ለተጠሪ ተቋማቱ፣ ለክልልና ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮዎች እና ለሆስፒታሎች ድጋፍ አደረገ፡፡…

ኢትዮጵያ በ19ኛው የኮሜሳ የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተሳተፈችበት የያለው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) 19ኛው የሚኒስትሮች ጉባዔ በቡሩንዲ ቡጁምቡራ እየተካሄድ ነው፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብርትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ…

ኢትዮ ቴሌኮምና የቱሪዝም ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪዝም ኢንዱስትሪውን በጋራ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን ተስማምተዋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የኢትዮ ቴሌኮምን የኮሙኒኬሽን እና የዲጂታል…