የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ የወጣቶች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ካዛን እየተካሄደ በሚገኘው የብሪክስ የወጣቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በስብሰባው ከኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት እና ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተውጣጣ ልዑክ እየተሳተፈ ይገኛል። በወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያስገነባቸውን ዘመናዊ ቤቶች አስመረቀ Shambel Mihret Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ያስገነባውን የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ማምረቻ ማዕከልና የመኖሪያ ቤቶችን አስመርቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምጸሀይ ጳውሎስ በፕሮጀክቱ የተገነቡ ህንጻዎችን…
ጤና 26ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው "የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እምርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ንዝረቱ እስከ አዲስ አበባ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከሰተ Shambel Mihret Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ አካባቢ ትናንት ምሽት የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ሕዋ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ሃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የትራንስፖርት መጫኛና ማውረጃ ተርሚናል ለውጥ ተደረገ Shambel Mihret Nov 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት መጫኛና ማውረጃ ተርሚናል ለውጥ መደረጉን አስታወቀ። በዚህም መሰረት፡-መገናኛ ውስጥ ተርሚናል ሲሰጡ የነበሩ ከመገናኛ - ቃሊቲ፣ ከመገናኛ - ሳሪስ፣ከመገናኛ - ጋርመንት መስመሮች÷በጊዜያዊነት መገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኮች እርስ በርሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያ ይፋ ተደረገ Shambel Mihret Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፥ ባንኮች እርስ በርሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያን ይፋ አድርጓል፡፡ ብሔራዊ ባንኩ ባወጣው መግለጫ ÷ የባንክ ለባንክ የገንዘብ ግብይት መጀመሩ የብሔራዊ ባንክን የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ በማጠናከር እና ከዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከኮሜሳ አባል ሀገራት ጋር በቅርበት በመስራት ሰፊ ሀገራዊ ውህደትና ትብብር ለማድረግ ጥረት ታደርጋለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ Shambel Mihret Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሜሳ አባል ሀገራት ጋር በቅርበት በመስራት ሰፊ ሀገራዊ ውህደትና ትብብር ለማድረግ ጥረት ታደርጋለች ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አረጋገጡ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በ23ኛው የኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን አጋርነት ታጠናክራለች – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያላትን አጋርነት እንደምታጠናክር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ዕውቅና ለተሰጣቸው የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ክልልን ወደ ቀደመ ሰላሙ ለመመለስ ተቋማት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ወደነበረበት ለመመለስ የክልሉ ተቋማትና የሥራ ሃላፊዎች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡ “ሠላም ለሁሉም፣ሁሉም ለሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ ከክልሉ ተቋማት ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች ጋር የሠላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉባዔው የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል መፍትሔ ይቀርባል- አቶ መላኩ አለበል Shambel Mihret Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ዓለም አቀፍ ጉባዔ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የመፍትሔ ሐሳቦች እንደሚቀርቡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ጉባዔውን አስመልክቶ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና በተባበሩት መንግሥታት…