Fana: At a Speed of Life!

ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በለውጥ ንቅናቄ የተጓዘባቸውን መንገዶች በተመለከተ ከመንግስት ከፍተኛ…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች የ40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለሰላም ግንባታ ስራዎች መኪናዎችን ጨምሮ 40 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)÷የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ከሚኒስቴሩ ጋር በመተባበር የሰላም ግንባታ…

ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንኮች አጠራጣሪ ግብይቶችን በአግባቡና በወቅቱ ሪፖርት በማድረግ የፋይናንስ ወንጀሎችን ለመከላከል የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል የሚያስችል የፋይናንስ አገልግሎት…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በድሬዳዋ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ አጀንዳ ማሰባሰብ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር ከነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ አጀንዳ ማሰባሰብ እንደሚጀምር አስታወቀ። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አምባሳደር መሐመድ ድሪር በሰጡት መግለጫ÷ ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም በከተማው ከሚገኙ የተለያዩ…

በክልሎች ሰፊ የቤት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ስራ እየተሠራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች በህብረት ስራ አማካኝነት ሰፊ የቤት አቅርቦት እንዲኖር የሚያስችል ስራ እየተሠራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ የ2016ዓ.ም በጀት አመት ዕቅድ…

ዳሽን ባንክና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጎፋ ዞን አደጋ ተጎጂዎች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ እና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የዳሽን ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት…

በ1500 ሜትር ማጣሪያ ጉዳፍ ፀጋይና ድርቤ ወልተጂ ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1500 ሜትር የሴቶች ግማሽ ፍጻሜ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋይና ድርቤ ወልተጂ አልፈዋል፡፡ በፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የዛሬ መርሐ-ግብር የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ምሽት ላይ ተካሂዷል፡፡…

ሠላምን በማጽናት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሠራል- አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 በጀት ዓመት የክልሉን ሠላም በማጽናት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ÷በክልሉ የ2017 በጀት ዓመት መሪ…

በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ24 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጎፋ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የገንዘብና የሕክምና ግብዓቶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ስምሪቶች ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ከፍተኛ ሚና ነበራቸው – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋሙ ስምሪቶች ሀገራዊ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መረጃ…