የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል Shambel Mihret Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነገ እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት አስታውቋል። ምክር ቤቱ ነገ በጋምቤላ ከተማ 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፎረሙ ባለሃብቶች በግብርና ላይ ግንዛቤ አግኝተው እንዲሠሩ ያግዛል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Shambel Mihret Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም በግብርና ሜካናይዜሽን፣ በመስኖ ስንዴ ልማት፣ በአፈር ጤና፣ በእንስሳት መኖ ልማት እና በእንስሳት ልማት ላይ ባለሀብቶች በቂ ግንዛቤ አግኝተው እንዲሠሩ ያግዛል ተባለ፡፡ “የግብርናውን ዘርፍ እምቅ አቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ ከ3 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ታሸጉ Shambel Mihret Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ያለ አግባብ ዋጋ የጨመሩ ከ3 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ገሌቦ ጎልቶሞ ÷በክልሉ በምርቶች ላይ ያለ አግባብ ዋጋ የሚጨምሩ የንግድ ተቋማት ላይ ጥብቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በቀብሪ በያህ ከተማ ያስገነባቸውን ቤቶችና መማሪያ ክፍሎች አስረከበ Shambel Mihret Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በሶማሌ ክልል ቀብሪ በያህ ከተማ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያስገነቧቸውን የአቅመ ደካማ ቤቶች እና የመማሪያ ክፍሎች ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል። ሚኒስቴሩ ለመኖሪያ ቤቶቹና ለተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎቹ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ፦ Shambel Mihret Aug 12, 2024 0 የፕሪቶሪያ ስምምነት መነሻና መድረሻው ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊተቋማትን ማክበር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ከሰሞኑ በተሻሻለው የምርጫ አዋጅ ቁጥር 1332/2016 አንቀጽ 2 (1) መሠረት ለሕወሐት የምዝገባ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ገልጧል። መንግሥት ሕገ መንግሥታዊ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዱቡሻ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ Shambel Mihret Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ብሔረሰብ አባላት ባህላዊ የእርቅ ሥነ-ስርዓት የሚከናወንበት እና ሰላም የሚወርድበት ስፍራ “ዱቡሻ” በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ እየተሰራ መሆኑን የጋሞ ዞን አስታወቀ።…
ስፓርት ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም Shambel Mihret Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም። ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ15 ላይ በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል…
ስፓርት ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም Shambel Mihret Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ መግባት አልቻለችም።
ስፓርት ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ድል አልቀናትም Shambel Mihret Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ሳትገባ ቀርታለች። በፓሪስ 2024 የኦሊምፒክ ውድድር ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ከ50 ላይ በተካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ታምራት ቶላ በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Shambel Mihret Aug 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ያስመዘገበው ድል በአትሌቲክስ ወርቅ የለመደን ህዝብ ያስደሰተ ውጤት ማምጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…