Fana: At a Speed of Life!

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የላኪዎችን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የላኪዎችን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰና በዘርፋ ምቹ ሁኔታን መፍጠር የሚያስችል ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2016 በጀት አመት የወጪ ንግድ አፈፃፀም፣ በ2017 በጀት አመት…

ከካሜሩን የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከካሜሩን የአካባቢ ጥበቃና ግብርና ሚኒስቴር የተውጣጡ አመራሮችና ባለሙያዎች በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ ልኡካን ቡድኑን ተቀብለው ያነጋገሩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ማሙሻ ሀይሉ÷ ተቋሙ በውሃ ሀብት…

በሀሰተኛ ማንነት የወራሽነት ማረጋገጫ አቅርበው ከ28 ሚሊየን ብር በላይ ሊመዘብሩ ነበር የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ማንነት የፍርድ ቤት የወራሽነት ማረጋገጫ አቅርበው ከግለሰብ የባንክ ሂሳብ 28 ሚሊየን ብር ሊመዘብሩ ነበር የተባሉ ግለሰቦች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ክስ ቀረበ፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች…

ኢትዮጵያ በሰላማዊ መንገድ አስተማማኝ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት ትቀጥላለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በህጋዊ እና በሰላማዊ መንገድ አማራጭ የባሕር በሮችን ለማግኘት የምታደርገውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በወቅታዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ…

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ 40 በመቶ የሚሆነው በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል ነው- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 40 በመቶ የሚሆነውችግኝ በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በድሬዳዋ አሊ ቢራ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምቹ ሁኔታዎች እንደተፈጠሩ በአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና ኢኮኖሚስት ማክሲሞ ቶሬሮ (ዶ/ር) ገለጹ። ማክሲሞ ቶሬሮ (ዶ/ር) የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የምርት…

የሐረሪ ክልልና የድሬዳዋ አስተዳደር አጀንዳዎችን የሚያደራጁ ወኪሎች መረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎችን የሚያደራጁ ወኪሎችን መርጠዋል፡፡ በሐረሪ ክልል እና በድሬዳዋ አስተዳደር የምክክር መድረክ እየተሳተፉ የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮች ከወከሉት ማህበረሰብ ይዘውት…

በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ከ72 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በቅርቡ በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 72 ሚሊየን 87 ሺህ ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉም አንድ ተሽከርካሪን ጨምሮ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን…

የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በማጎልበት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን በማጎልበት የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ እየሠራች መሆኗን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 15ኛው የ "ኮኔክትድ ባንኪንግ" ጉባዔ "በዲጂታላይዜሽንና በፋይናንስ አካታችነት ኢኮኖሚን ማጎልበት"…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነገ እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት አስታውቋል። ምክር ቤቱ ነገ በጋምቤላ ከተማ 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን…