የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተካላ ዝግጅቱን አጠናቀቀ Shambel Mihret Aug 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በዚህም የችግኝ መትከያ ቦታ እና የሚተከሉ ችግኞችን ዓይነት ልየታ መጠናቀቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Shambel Mihret Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የገቢዎች ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ በማካሄድ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። ተቋማቱ ‘የምትተክል ሀገር፤ የሚያጸና ትውልድ’ በሚል እየተካሄደ በሚገኘው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተሳትፎ በማድረግ ችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይንቴክ ኩባንያዎች የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ኢንቨስመንት ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው ገለጹ Shambel Mihret Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ ኢንቨስመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኩባንያዎች (ፋይንቴክ) ገለጹ። የፋይናንስ ተቋማት ቴክኖሎጂ አቅራቢና አማካሪ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2ኛ ዙር የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2ኛ ዙር "የትምህርት ለትውልድ" ንቅናቄ መድረክ በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዲሁም ሌሎች የሥራ ኃላፊዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዕቅድ እንዲሳካ ክልሎች ዝግጅት ማድረጋቸውን ገለጹ Shambel Mihret Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘው በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዕቅድ እንዲሳካ የተለያዩ ክልሎች ዝግጅት ማድረጋቸውን ገለጹ። የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአካባቢ ጥበቃና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት…
ስፓርት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ተጠናቀቀ Shambel Mihret Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ትናንት ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ፣ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትን አቶ ኢያሱ ወሰን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Shambel Mihret Aug 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ቡድን በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኘ ነው፡፡ በዞኑ በክላስተር የለማ ሰብል፣ በሰው ሰራሽ ዘዴ የእንሰሳት ማዳቀል ስራ፣ በማያ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንዳንድ የፖሊስ አመራርና አባላት የሥነ-ምግባር ግድፈቶችን በማረም አገልግሎት መስጠት ይገባል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ Shambel Mihret Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የፖሊስ አመራርና አባላት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችንና የሥነ-ምግባር ግድፈቶችን በማረም አገልግሎት መስጠት ይጠበቅብናል ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ፖሊስ መልካም ሥነ-ምግባር ተላብሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የላኪዎችን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Shambel Mihret Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የላኪዎችን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የመለሰና በዘርፋ ምቹ ሁኔታን መፍጠር የሚያስችል ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2016 በጀት አመት የወጪ ንግድ አፈፃፀም፣ በ2017 በጀት አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከካሜሩን የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልምድ ልውውጥ አደረጉ Shambel Mihret Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከካሜሩን የአካባቢ ጥበቃና ግብርና ሚኒስቴር የተውጣጡ አመራሮችና ባለሙያዎች በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ ልኡካን ቡድኑን ተቀብለው ያነጋገሩት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ማሙሻ ሀይሉ÷ ተቋሙ በውሃ ሀብት…