Fana: At a Speed of Life!

ከሕንድና አሜሪካ ለመጡ የሕክምና በጎ ፍቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ቀዶ ሕክምና እና ስልጠና ለሰጡ የሕንድ እና አሜሪካ በጎ ፍቃደኞች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ኢትዮጵያ በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የጤና ሥርዓቱን ለማሻሻል…

ብልጽግና ፓርቲ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት እና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በጋራ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የሚሆን የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግናፓርቲ…

በጋምቤላ ክልል የዘላቂ መሬት አያያዝ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም 2 የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የሥራ…

በሶማሌ ክልል በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር ለሚከናወነው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዱልቃድር ረሺድ÷ለአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ሀገር በቀልና ለቆላማ አየር…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሴክተር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የሴክተር ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከርዕሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋጤ ስርሞሎ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ በቡድን 20 ሀገራት የእምነት ተቋማት ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በተጀመረው ዓለም አቀፉ የቡድን 20 ሀገራት የእምነት ተቋማት ፎረም የ2024 አመታዊ የምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት…

አየር መንገዱ ወደ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሕንዷ ቸናይ ከተማ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ በዚህም ወደ ቸናይ ከተማ በሳምንት አራት ጊዜ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር መገለጹን የአየር መንገዱ መረጃ…

ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ለውስብስብ ተልዕኮዎች የማይበገር ጠንካራ ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ግዳጅና ተልዕኮውን በጀግንነት እየፈፀመ የመጣ ዕዝ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው የ2016 በጀት ዓመት የውይይት ማጠቃለያ ላይ…

ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም ይገባል- አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተረጅነት ለመውጣት በሚደረገው ጥረት የሴፍትኔት ፕሮግራምን በሽግግር ራስን ለመቻል መጠቀም እንደሚገባ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ገለጹ፡፡ በገጠር ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የተጋለጡ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የገበያ ዕድሎችን ማሳደግ እንደሚያስችል ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የእሴት ሰንሰለትንና የገበያ ዕድሎችን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከኢትዮጵያ ወደ ሕንድ የሚላኩ የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ እና የቡና ምርት የወጪ ንግድ…