Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች፣ የፌደራል ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ በሚገኘው የችግኝ ተካለ መርሐ-ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ በዚሁ መሠረት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር…

ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል…

በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የአስፋልት መንገዶችና ሌሎች የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ÷ ዛሬ የልማት ፕሮጀክቶቹን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከቻይና ልዑካን ቡድን ጋር በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼይ ሀይ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር በኢንቨስትመንትና በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር…

አሸንድዬ፣ ሻደይ፣ አሸንዳ፣ ሶለል ሰሜን ኢትዮጵያን የሚያደምቃት ድንቅ የነሀሴ ወር ገፀ በረከቷ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸንድዬ፣ ሻደይ፣ አሸንዳ፣ ሶለል ሰሜን ኢትዮጵያን ይበልጥ የሚያደምቃት ድንቅ የነሀሴ ወር ገፀ በረከቷ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷…

በሶማሌ ክልል የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አበረታች ስራ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሆስፒታሎችን በሕክምና መሳሪያዎች ለማጠናከርና የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አበረታች ስራ መከናወኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ በክልሉ የሚገኙ ሆስፒታሎች የ2016 በጀት ዓመት ግምገማ እና የ2017 በጀት…

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የክልሉ ም/ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የሰሜን ምሥራቅ እዝ ዋና አዛዣ ጄኔራል አሰፋ ቸኮልና በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ…

የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን ልዑክ አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በፓሪስ በሚካሄደው ፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አበረታቱ፡፡ ወ/ሮ ሸዊት በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያን የወከሉ ስፖርተኞችን አቅም በፈቀደ መጠን በሽኝትም ሆነ በአቀባበል ወቅት…

ከሕንድና አሜሪካ ለመጡ የሕክምና በጎ ፍቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ቀዶ ሕክምና እና ስልጠና ለሰጡ የሕንድ እና አሜሪካ በጎ ፍቃደኞች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ኢትዮጵያ በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የጤና ሥርዓቱን ለማሻሻል…

ብልጽግና ፓርቲ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት እና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በጋራ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች የሚሆን የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግናፓርቲ…