Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን ከበደ የሕዝብ ትስስርን በማጠናከር ክልሉን ማሳደግ እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥላቻን በፍቅር፤ ጥርጣሬን በእምነት በመቀየር የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን በማጠናከር ክልሉን ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ "ከነሐሴ እስከ ነሐሴ" በሚል ርዕስ የክልሉን ምስረታ…

አቶ አሻድሊ ሀሰን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኝቷል። አመራሮቹ በልዩ ወረዳው እየተከናወነ ያለውን የመኸር እርሻ ሥራ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ታሪካዊ የምስረታ በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ክልሉ በሕዝቦች ነፃ ፍላጎትና ይሁንታ ፍጹም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ ህዝበ ውሳኔ ነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በአርባምንጭ ከተማ…

በዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው በሉዛን ዳይመንድ ሊግ በ1 ሺህ 500 ሴቶች ውድድር ፣በ3ሺህ ሜትር ወንዶችና በ3ሺህ ሜትር ወንዶች መሰናክል ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ድሪቤ ወልተጂ የ1 ሺህ 500 የሴቶች ውድድርን ቀዳሚ ሆና…

አቶ አረጋ ከበደ በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ በክልሉ በተጠቀሰው አካባቢ ትናንት በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት…

አትሌት ታምራት ቶላ ለችግረኛ ተማሪዎች የ1 ሚሊየን ብር ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ በትውልድ አካባቢው ላሉ ችግረኛ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ መግዣና ለታዳጊዎች ስፖርት ማጠናከሪያ የሚሆን የ1 ሚሊየን ብር ስጦታ አበርክቷል፡፡ አትሌቱ ዛሬ በትውልድ አካባቢው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሌልቱ ወረዳ ሚአዋ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የንግዱን ማህበረሰብ ጥያቄ የመለሰ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተፈጥሮ ጋር እርቅ እንድናወርድ ያስቻለ ነው – አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከተፈጥሮ ጋር እርቅ እንድናወርድ ያስቻለ ነው ሲሉ የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐ -ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) በመላ ሀገሪቱ እየተካሄደ የሚገኘውን…

ሚኒስትሮች በአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች፣ የፌደራል ተቋማት አመራሮች እና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ በሚገኘው የችግኝ ተካለ መርሐ-ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ በዚሁ መሠረት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)፣ የገንዘብ ሚኒስትር…

ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል…