Fana: At a Speed of Life!

ይነሳ የነበረውን የትራፊክ አደጋ የካሳ ክፍያ ተፈፃሚነት ችግር መፍታት የሚያስችል ደንብ ተግባራዊ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጎጂ ቤተሰቦች ይነሳ የነበረውን የትራፊክ አደጋ የካሳ ክፍያ ተፈፃሚነትና ፍትሐዊነት ችግር መፍታት የሚያስችል ደንብ ተግባራዊ መደረጉን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርሆ ሀሰን በሰጡት…

የትምህርት ዘመኑን ስኬታማ ለማድረግ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የትምህርት ዘመንን ስኬታማ ለማድረግ ከወትሮው የተለየ የተቀናጀ ጥረትና ርብርብ ማድረግ ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 26ኛው የትምህርት ጉባኤ እና የትምህርት…

አየር መንገዱ ከ28 ት/ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ለተወጣጡ ተማሪዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ትምህርቶች ልዩ ስልጠና በመስጠት አስመርቋል። ስልጠናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር…

ጆሀን ሩፐርት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቱጃር ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፈሪካዊው ጆሀን ሩፐርት የሃብታቸውን መጠን ወደ 14 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚው ቱጃር ለመሆን መብቃታቸው ተነገረ። የግዙፉ ቅንጡ ሰዓቶች አምራች ሲ ፋይናንሺየር ሪችሞንት ድርጅት ባለቤት የሆኑት የ74 ዓመቱ…

በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ ቀጥሏል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን በዘላቂነት የመፍታት ሂደት በተሳካ መልኩ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። ባለፈው ሐምሌ ወር የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር…

በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ሶስት ዳይሬክተሮችን ጨምሮ አምስት ሰራተኞች በስልጠና ሰበብ 3 ሚሊየን ብር እንዲመዘበር አድርገዋል ተብለው ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ 1ኛ በሚኒስቴሩ የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ አደፍርስ ደሳለኝ፣…

በኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ኢታንግ ከተማ የሰላምና ልማት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር) እና በብልፅግና ፓርቲ የጋምቤላ ክልል…

የማስፈጸም አቅም ግንባታን በማጠናከር የምክር ቤቱ ተልእኮ እንዲሳካ በትኩረት ይሰራል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቦች እኩልነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚያስችል የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም ግንባታን በማጠናከር የምክር ቤቱ ተልእኮ እንዲሳካ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…

አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው አሜሪካዊው አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው መመረጣቸው ተነገረ። ዴሞክራቶችን ወክለው በመጪው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩትን ካማላ ሀሪስ የዕለት…

በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 800 በላይ ተወካዮች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ከ1 ሺህ 800 በላይ ተወካዮች በአጀንዳ አሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ በነገው እለት በሲዳማ ክልል እንደሚጀምርም ገልጿል።…