Fana: At a Speed of Life!

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መሪ ሃሳብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ የበዓሉን መሪ ሀሳብ ይፋ አድርጓል። ኮሚቴው ባካሄደው ውይይት 19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል «ሀገራዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት»…

የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው የወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና ላይ እንዲያተኩሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው የወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሠሩ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አብዱልከሪም መንግሥቴ በወባ በሽታ መከላከል ሣምንት ማስጀመሪያ ላይ በክልሉ የወባ በሽታ ሥርጭት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራር ከ2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ አሰራሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎች ማስተማሪያ ተቋም…

የአስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ወደ ስራ የሚገባ አስገዳጅ የብሔራዊ የምግብ ማበልጸግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ፕሮግራሙን ይፋ የማድረጊያ እና የአምስት አመት ስትራቴጂ እቅድ ማስተዋወቂያ መድረክ…

የትምህርት አመራሮች ትምህርትን ከፖለቲካ ለይተው ሥራቸው ላይ ብቻ ማተኮር አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ስራ ላይ ያሉ አመራሮች የትምህርትን ሥራ ከፖለቲካ በመለየት በትምህርት ስራው ላይ ብቻ ማተኮር እንዳለባቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በ33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ ላይ እንደገለጹት÷ በትምህርት…

በኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተገኘው የኢኮኖሚ እድገት የሚበረታታ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በመሰማራት የተገኘው የኢኮኖሚ እድገትና የተፈጠረው የስራ እድል የሚደነቅና የሚበረታታ መሆኑን የኢኖቬቨንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በበለጠ ሞላ (ዶ/ር) የተመራ ቡድን በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ አቅም…

የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል ¬¬ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለት…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገር ዕድገትና ብልፅግና ወሳኝ ድርሻ አለው – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገር ዕድገት እና ብልፅግና ወሳኝ ድርሻ አለው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ በቅርቡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በተመለከተ ከኢፌዴሪ አየር ኃይል የተለያዩ ክፍሎች ከተውጣጡ የሰራዊቱ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷ኮሚሽኑ…

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ኮርፖሬሽኑ በፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዙሪያ የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ በ2016 በጀት…