Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ በቁጭት ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ጤና መጠበቅ የሁሉም ኃላፊነት ነው በሚል እልህና ቁጭት በሙሉ አቅም ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የጤና…

ዓለምን እየፈተኑ ያሉ የፀጥታ ችግሮችና ኢ-ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የጋራ መፍትሄ ይፈልጋሉ – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምን እየፈተኑ ያሉ የፀጥታና ደህንነት ችግሮች እንዲሁም ኢ-ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የሀገራትን የጋራ መፍትሄ የሚፈልጉ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገለጹ፡፡ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በቻይና አፍሪካ ትብብር ጉባኤ…

ጉዞ ወደሀገር ቤት የክረምት ፌስቲቫል ጳጉሜን 3 በዓድዋ ድል መታሰቢያ ይጀመራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ ''ጉዞ ወደሀገር ቤት'' የተሰኘ የክረምት ፌስቲቫል ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2016 ድረስ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል። ፌስቲቫሉን አስመልክቶ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን…

በአዲስ አበባ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ መጽደቁን ተከትሎ በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚገባ የመዲናዋ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በሰጠው መግለጫ÷ ደንቡ በከተማዋ ውስጥ የባከነ የህንጻ ስር…

የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በወላይታ ሶዶ ከተማ በአካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በክረምት የታቀዱ የአደጋ ስጋት አመራር ሥራዎችን ጨምሮ በዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሐይቅ ሙላት ምክንያት…

በጋምቤላ ክልል 13ኛው የትምህርት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል "በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሃሳብ 13ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በ2016 የትምህርት ዘመን በትምህርት ዘርፉ የተመዘገቡ ውጤቶችን እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን…

አዲሱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲሱን የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ አንደሚያደርግ አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ (ኢ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ በ2016 በጀት ዓመት ተቋሙ 42 ነጥብ…

በደሴ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ዓይነ ስውራን ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በደሴ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ ዓይነ ስውራን ንባብን ጨምሮ ሌሎች እገዛዎችን የሚያደርግ "ኦርካም ማይ አይ" የተሰኘ ዓይነ መነፅር አበረከተ፡፡ ደሴ ከተማን ጨምሮ ከደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች ለተወጣጡ ከ650…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063" በሚል መሪ ሀሳብ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ቀን 2016ዓ.ም በሚካሄደው ፎረም ÷ ከ47 በላይ…

የመድሐኒት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጤና ተቋማት ላይ የሚታየውን የመድሐኒት አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት 2ኛ ዙር የፓርላማ አባላት እና…