የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ይውላል Shambel Mihret Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን “ሕብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሃሳብ ለሉዓላዊነት ለተከፈለው ዋጋ ክብር በመስጠት በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ሲሆን ለሁለት ደቂቃ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና አፋር ክልሎችን ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና አፋር ክልሎችን መልካም ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል የሠላም ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የሁለቱም ክልሎች በየደረጃው ያሉ አዋሳኝ መዋቅሮች የፀጥታ ተቋማት የሥራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዋሬ መንደር የተገነቡ 275 ቤቶችን ለነዋሪዎቹ አስረከቡ Shambel Mihret Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በአዋሬ መንደር የተገነቡ 275 ቤቶችን ቁልፍ ለነዋሪዎቹ አስረክበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ የአዋሬ አካባቢን ለማሻሻል ላለን ትልም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን Shambel Mihret Sep 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና 750 ሺህ ቤተሰቦችን በሶላር ሆም ሲስተም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 750 ሺህ ቤተሰቦችን በሶላር ሆም ሲስተም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክና የብርሃን ተደራሽነት ፕሮግራም በዓለም ባንክ በሚደገፍ የ50 ነጥብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ላይ የኢንቨስትመንት ሃብቷን አስተዋወቀች Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ የቢዝነስ ፎረም ላይ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን ሃብት አስተዋውቃለች፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ ፣በቱሪዝም፣ በአይሲቲ፣ በማዕድን ኢነርጂና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን እድገት ለአፍሪካ ከተሞች በተምሳሌትነት የሚጠቀስ ነው – የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን እድገት ለሌሎች የአፍሪካ ከተሞች በተምሳሌትነት የሚጠቀስ ነው ሲሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ተወካዮች ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ የከተሞች ፎረም "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና በ17 ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ የኢትዮጵያን ከተሞች በማዘመን የተጫወተውን ሚና አደነቁ Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) የኢትዮጵያን ከተሞች በማዘመን የተጫወተውን ሚና አደነቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤይጂንግ ቆይታቸው ከሲሲሲሲ ጋር ከጥቂት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲካሄድ የነበረው የምክክር መድረክ ተጠናቋል። ምክክሩ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት ከነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ቀናት በሆሳዕና ከተማ ሲካሄድ የነበረ ሲሆን÷ የምክክሩ ባለድርሻ…