የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ። በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም፣ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ የጥቁር አንበሳ የላቀ ጀብዱ ሜዳይ ተሸላሚ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የ11ኛው የቤጂንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በሐረር፣ በጎንደር፣ በጅማ ከተሞች እየተከበረ ነው፡፡ የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) መልካም ተግባራትን የህይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በሐረር ከተማ ሸዋበር በተባው ስፍራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የሐይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በመከበር ላይ ነው።…
ስፓርት ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሲቀጥል ቶተንሃም አርሰናልን ያስተናግዳል Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃም ሆትስፐር አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ይካሄዳል። 12 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ ዎልቭስ ኒውካስል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) መልካም ተግባራትን የህይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በኢትዮጵያ “የሰላሙ ነብይ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተርን ጨምሮ 7 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ Shambel Mihret Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተርን ጨምሮ ሰባት ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የኤርትራ ዜግነት ካላቸው ግለሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች Shambel Mihret Sep 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሀገር ውስጥ ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ እና ምክክሩም ፍሬያማ እንዲሆን መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ። ለእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት የብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነት፣ እገዛና መልካም ፈቃድ በእጅጉ አስፈላጊ ነው። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ Shambel Mihret Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ በአዲስ አበባ ሴት ሕጻናት ጊዜያዊ ማቆያና ማቋቋሚያ ማዕከል በመገኘት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። ፕሬዚዳንቷ በወቅቱ÷ አዲስ ዘመን በግድ ተስፋ እንድናደርግ የሚጋብዘን ነው ሲሉም ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ዓመትን ስናከብር ለሰላምና እድገት በመስራት ሊሆን ይገባል- የሐይማኖት አባቶች Shambel Mihret Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን አዲስ ዓመት ስናከብር ለሀገር ሰላምና እድገት በመስራትና እርስ በርስ መረዳዳትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የሐይማኖት አባቶች ገለጹ። የሐይማኖት አባቶቹ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝባችንን የምንክስበትና ዝቅ ብለን የምናገለግልበት ምዕራፍ ላይ ደርሰናል- አቶ አረጋ ከበደ Shambel Mihret Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ሕዝባችንን የምንክስበትና ዝቅ ብለን የምናገለግልበት የመሻገር ምዕራፍ ላይ ደርሰናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም÷…