Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ በተያዘው በጀት ዓመት የደንበኞቹን ቁጥር 83 ሚሊየን ለማድረስ ማቀዱን ገለጸ። የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ኢትዮ ቴሌኮምን የበጀት ዓመቱን ዕቅድ በሚመለከት በሰጡት መግለጫ፤ ኩባንያው በተያዘው አመት…

ኢትዮጵያ የቀጣናውን መርህ መሰረት ያደረገ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማራመድ ትፈልጋለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና መርህን መሰረት ያደረገ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማራመድ እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በኢትዮጵያ ወቅታዊ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ላይ…

የኢጋድ ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት የቱሪዝም ሚኒስትሮች የኢጋድ ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታን ይፋ አድርገዋል። ፍኖተ ካርታው በምስራቅ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን ማሳደግ የሚያስችል አቅምን ለመፍጠር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…

በኮምቦልቻ በቀን 30 ሺህ ሊትር የሚያመርት የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ በቀን 30 ሺህ ሊትር ማምረት የሚችል የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሥራ ጀምሯል። ፋብሪካውን በአደፋ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ግሩፕ አባይ ወተት ነው በ46 ሚሊየን ብር ካፒታል ያስገነባው፡፡ የፋብሪካው ማኔጂንግ…

ኢትዮጵያ ለኢጋድ ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ ትግበራ ግንባር ቀደም ሚናዋን እንደምትወጣ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዘላቂ የቱሪዝም ፍኖተ ካርታ ትግበራ ግንባር ቀደም ሚናዋን እንደምትወጣ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናገሩ። የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በቀጠናው…

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርን መጠን ለድርጅቶች በመቀነስ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ኦዲተሮችን፣ ገንዘብ ተቀባዮች እና ቡድን መሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከግብር ከፋይ ድርጅቶች "ግብር…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብ አገልግሎትን ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብና የትራንስፖርት አገልግሎት ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በጅቡቲ ወደብ ላይ የአሰራር አለመቀላጠፍ ከገጠመ…

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት እስካሁን 10 ሚሊየን ያህል ሰዎች መመዝገባቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፍ “የመታወቅ ቀን” በመስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል።…

በሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ ሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ። በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው በሲድኒ ማራቶን አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ 2:21:40 በሆነ ሰዓት በመግባት የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር…

ኢትዮጵያና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ። በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም፣ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ የጥቁር አንበሳ የላቀ ጀብዱ ሜዳይ ተሸላሚ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የ11ኛው የቤጂንግ…