Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ እንደተጋረጠበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በተመዘገበው የጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ የተጋረጠበት መሆኑ ተገልጿል። የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው÷ የጎንደር…

የካሳንቺስ የልማት ተነሺዎች 239 የኮንዶሚኒየምና 110 የመንግስት መኖሪያ ቤት እጣ አወጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ የካዛንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺ ነዋሪዎች የመንግስትና የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት ስነ ስርዓቱ መካሄዱን ቀጥሏል። በስድስት ቀናት ውስጥ የዛሬውን ጨምሮ 742 የካሳንቺስ የልማት…

የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅትን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን ጥምር የፀጥታ ሃይሉ አስታውቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በርካታ የተለያዩ ኩነቶች ያለምንም የፀጥታ ችግር…

ግምቱ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ንብረት በመስረቅ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግምቱ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ንብረት በመስረቅ የተጠረጠሩ እና ተቀባዮች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 10፡30 ላይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በግንባታ ላይ በሚገኘው…

ኢራን የሀገሪቱን ብሄራዊ መዝሙር አላከበረም ያለችውን የታሊባን ዲፕሎማት ለማብራሪያ ጠራች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሪቱን ብሄራዊ መዝሙር አላከበረም ያለውን የታሊባን ዲፕሎማት ለማብራሪያ መጥራቱ ተሰምቷል፡፡ የታሊባን የሃጅና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ም/ሚኒስትር አዚዙርማን መንሱር ለማብራሪያ የተጠሩት በቴህራን በተዘጋጀ ጉባዔ ላይ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ1 ሺህ 100 ሄክታር ላይ ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ1 ሺህ 100 ሄክታር መሬት ላይ የተለያየ ሰብል ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑንም የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የተያዘውን የመኸር እርሻ ጨምሮ በበልግና በመስኖ ልማት በ2016/17 ምርት ዘመን ከ131 ሚሊየን…

የጊፋታ ታላቁ ሩጫ በወላይታ ሶዶ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊፋታን በዓል ምክንያት በማድረግ "የጊፋታ እሴቶች ለሁለንተናዊ ብልፅግና " በሚል መሪ ሀሳብ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ወገኔ ብዙነህ፤ የጊፋታ እሴት የመቀራረብና…

80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች በጋምቤላ ከተማ መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ህግ-ወጥ መድሐኒቶቹ የተያዙት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ማዕከል ኢንተለጀንስ ዋና መምሪያ ከጋምቤላ ክልል…

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕዉቅናና ሽልማት መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ። ታምራት ቶላ በማራቶን ብቸኛ ወርቅ በማስገኘቱ 2 ሚሊየን ብር ሲሸለም፥ በውድድሩ የብር ሜዳሊያ ያስገኙት ትዕግሥት አሰፋ፣ ፅጌ…

አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ሕፃናት ተገላገሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓዊ አጠቃላይ ሆስፒታል የ42 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እናት በአንድ ጊዜ አራት ሕፃናትን ተገላገሉ። ወይዘሮ አደባባይ የሺነህ ነዋሪነታቸው በአዊ ብሔረሰብ ዞን ጃዊ ወረዳ አሊኩራንድ ቀበሌ ሲሆን÷ በዛሬው እለት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን…