Fana: At a Speed of Life!

መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመስቀል በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ የመስቀል በዓል…

የዘንድሮ ኢሬቻ መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባገዳዎች ህብረት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ 2017 መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባገዳዎች ህብረት አስታውቋል፡፡ አከባበሩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጠው ህብረቱ÷ መስከረም 25 ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በማግስቱ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም ደግሞ ኢሬቻ ሆረ አርሰዴ በድምቀት…

የዓለም ባንክ ለገጠሩ ማህበረሰብ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ከከተማ ርቀው በገጠር ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ በመንግስት የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ። የዓለም ባንክ ከፍተኛ ሃላፊዎች በጤና ሚኒስቴር እየተተገበሩ የሚገኙ ማህበረሰብ አቀፍ የጤና…

የፓኪስታን ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንፈልጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን ባለሀብቶች ድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን ጨምሮ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡ በኢንዱስትሪ ልማት ኮርፖሬሽን የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አገልግሎት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሽፈራው ሰለሞን ከፓኪስታን ባለሃብቶች…

የአርሶ-አደሩ የኩታ-ገጠም እርሻ ተጠቃሚነት እያደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩታ-ገጠም እርሻ ጠቀሜታን በመረዳት የአርሶ-አደሩ ተሳትፎ እያደገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጸጋዬ ተሰማ ገለጹ፡፡ በ2016/2017 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሔክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን ታቅዶ…

በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሥር የተቋቋመውን የሬድ ፎክስ ማዕከል ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ዙሪያ በጋራ ለመስራት እና በፌደራል ፖሊስ ሥር የተቋቋመውን የሬድ ፎክስ ማዕከል በማቴሪያልና በስልጠና ለማጠናከር ያለመ…

ኢትዮ ቴሌኮም ኮፐር ስዊች ኦፍ የተሰኘ ኢኒሼቲቭ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኮፐር መስመሮችን ወደ ፋይበር በመቀየር ዘመናዊ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔትና በዳታ ላይ የተመሰረተ የድምጽ አገልግሎት ለማቅረብ "ኮፐር ስዊች ኦፍ" የተሰኘ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ…

የመሠላ በዓል የምርቃት ሥርዓት የሚደረግበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሠላ በዓል የሀገር ሽማግሌዎች የምርቃት ሥርዓት የሚያደርጉበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ገለጹ። ሚኒስትሯ ለመሠላ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት÷ በዓሉ እንደ…

ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 2 አሸነፈ። ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ጌታሁን ባፋ (በራስ ላይ)፣ ተስፋዬ መላኩ…

በጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ እንደተጋረጠበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በተመዘገበው የጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ የተጋረጠበት መሆኑ ተገልጿል። የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው÷ የጎንደር…