Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከሚፈጽሙት የገንዘብ እና የመረጃ ስርቆት ደንበኞቹ እንዲጠነቀቁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመጠቀም እና አሳሳች ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት…

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች ለውጥ እየተገኘ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተከናወኑ በሚገኙ የግብርና ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እየተገኘ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ባምባሲ ወረዳ አያንቱ ቀበሌ በኩታ ገጠም…

ትልቅ ተስፋ በተሰነቀበት የኮደርስ ስልጠና ላይ ሁሉም በመሳተፍ እድሉን ሊጠቀም ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎችም ይሁን ለሀገር ትልቅ ተስፋ በተሰነቀበት የኮደርስ ስልጠና ላይ ሁሉም በመሳተፍ እድሉን ሊጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ በተደረገው የዲጂታል ክህሎት ማሳደጊያ የ5 ሚሊየን የኮደርስ ስልጠና…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ። ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ ኒውካስል ዩናይትድ የሊጉን መሪ ማንቼስተር ሲቲን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። እንዲሁም ቀን 11 ሰዓት ላይ አርሰናል ሌስተር ሲቲን፣…

እስራኤል የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደች የምትገኘው እስራኤል የቡድኑን መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንደገለጸው፤ ሀሰን ነስራላህ ቤይሩት ውስጥ በአርብ ምሽት ጥቃት…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል – አቶ ሃይሉ አዱኛ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉን አቀፍ ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ መስከረም 25 እና 26 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከበሩትን የዘንድሮው ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዴ ኢሬቻን አስመልክቶ አቶ…

ኢንስቲትዩቱ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል አበረከተ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የተለያዩ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል በድጋፍ አበረከተ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት፤ ድጋፉ ኢንስቲትዩቱ…

የጦር መሣሪያ እሽቅድድም፣ ኢ-ፍትሐዊነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት የሚሹ ናቸው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሣሪያ እሽቅድድም፣ አስከፊ ድህነት፣ ኢ-ፍትሐዊነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የገጠሙ መሠናክሎች የተመድ እና አባል ሀገራቱን ትኩረት የሚሹ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡…

የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን ሀገራት በጋራ የመበልፀግ ሕልም እውን የሚያደርግ ነው – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይል የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፋሰሱን አገራት በጋራ የማደግ እና የመበልፀግ ሕልም እውን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። አምባሳደር ታዬ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተባበሩት መንግስታት…

አርቲሜተር የተባለ የወባ መድሐኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘አርቲሜተር’ የተባለ በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድሐኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ። የኢትዮጵያ ምግብና መድሐኒት ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ በገበያ ቅኝት የተደረሰበት በፈረንጆቹ 2023 ህዳር ወር የተመረተው የባች ቁጥር 231104SPF መድሐኒት…