Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ ብልሹ አሰራርን መታገልና የአመራር ተጠያቂነትን ማስፋት ትኩረት ይፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ባለፈው አመት የነበሩ ወቅታዊ ችግሮችን በመቋቋም በርካታ ተግባራት ቢከናወኑም ብዙ ትኩረት የሚያስፈልጋቸው የህዝብ ጥያቄዎች አለመመለሳቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በከተማዋ የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ…

ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በድምቀት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ መገባቱን ጥምር የፀጥታ ሀይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ቅዳሜ የሚከበረው የ2017 ዓ.ም ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ትውፊቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ጥምር የፀጥታ ሀይሉ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል፡፡ የፀጥታ አካላቱ ለሚያከናውኗቸው ተግባራት በተዘጋጀው ዕቅድ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሚኒስትሯ÷ የሥራ ፈጠራ ስነ-ምህዳሩን ምቹ ለማድረግ መንግስት እያደረገ ስላለው ጥረትና ተቋማቸው እያከናወነ ስላለው ሥራ ገለፃ…

በአዳማ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ። በዓለም ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለው የዓለም የኦክስጂን ቀን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጤና ሚኒስቴር የሥራ ሀላፊዎች፣…

200 ሚሊየን የሕክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዋንዥሁ ዎንዶ ባዮቴክ የተባለ 200 ሚሊየን የሕክምና ቴስት ኪቶችን በዓመት የሚያመርት የቻይና ኩባንያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋዩን ማፍሰስ እንደሚፈልግ ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን አድርገው 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የዕለቱ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ እና በጋራ ፍላጎቶች ላይ መክረዋል፡፡…

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በልማት ግንባታ ላይ እያደረጉት ያለው ጥረት ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከመንግስት ጋር በሰላምና ልማት ግንባታ ላይ እያደረጉት ያለው ጥረት ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሯ ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን…

በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚዎች ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማታለል ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ በአራት ግለሰቦች ላይ ክስ የመመስረቻያ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡ የክስ መመስረቻያ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት…

የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማኅበራዊ ጥበቃን በገንዘብ ለመደገፍ ጥሩ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማኅበራዊ ጥበቃን በገንዘብ ለመደገፍ ጥሩ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ባንክ ተወካዮች ገለጹ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር በማህበራዊ ጥበቃ የፖሊሲ…