Fana: At a Speed of Life!

በቆሼ ከተማ ክልል አቀፍ የትምህርት ሴክተር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ክልል አቀፍ የትምህርት ሴክተር ጉባዔውን በቆሼ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አንተነህ ፍቃዱ እና የፌደራል እንዲሁም…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2 ሺህ 593 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ በመደበኛ፣ በተከታታይና በክረምት መርሐ-ግብሮች ትምህርታቸውን የተከታተሉ እና በ2016 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ናቸው ተብሏል፡፡…

‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ሆረ ፊንፊኔ’ የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት ተከበረ። በበዓሉ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ አባ መልካዎች፣ አባ ሙዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እና ወጣቶችን ጨምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች የመጡ የሕብረተሰብ…

አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ከጀርመን ፓርላማ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የጀርመን ፓርላማ ልዑካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አደረጉ። አፈ-ጉባዔ ታገሰ በጀርመን የፓርላማ አባልና የኮንራድ አዴናወር ስቲፍትንግ ምክትል ሊቀ-መንበር ሔርማን ግሮሔ እና ልዑካን…

የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ለ40ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን መሰረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ርዓቱ ላይ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን ጨምሮ ሌሎች…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 10 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከተማ በድሬደዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን…

ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ በደረሰው አደጋ የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ የነበሩና በአደጋው በርካቶች የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው መረጋጋገጡ ተሰምቷል፡፡ መስከረም 21/2017 ዓ.ም ማምሻውን ከየመን ወደ ጅቡቲ 320 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ይዘው የተነሱት…

የተሻለ የኦዲት አፈጻጸም ላስመዘገቡ መስሪያ ቤቶች ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የተሻለ የኦዲት አፈጻጸም ላስመዘገቡ 12 የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የዕውቅና ሽልማት መስጠቱን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የውስጥ ኦዲት ስራዎችና በፌዴራል የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2015 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት…

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ መቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 12 ቀን ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር መጠን እንቀንሳለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ መቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ 12 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ለፖሊስ ተፈቀደ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድን…

ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፍ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፍና ማጠናከር ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የሸገር ከተማ…