Fana: At a Speed of Life!

በግብር አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም ጅማሮውን ማስቀጠል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብር አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም ይህን ጥሩ ጅማሮ ማስቀጠል ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራ ትስስር ገጻቸው÷የ6ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት ተሸላሚዎች…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም የዜጎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሰብዓዊ ድጋፍ ባሻገር የዜጎችን የአኗኗር ዘይቤ በዘላቂነት ለመቀየር ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) የዓለም ምግብ ፕሮግራም…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት ዩናይትድ ኪንግደም ድጋፍ እንድታደርግ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የንግድና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዴዔታ ዳግላስ አሌክሳንደር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ኢትዮጵያ በቅርቡ ተግባራዊ ማድረግ የጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ ያተኮረ ሲሆን÷በዚሁ ወቅት…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6 ረቂቅ አዋጆችን ለቋሚ ኮሚቴዎች መራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ የኤሌክትሮኒክስ ፊርማ እና የኢትዮጵያ የሕንፃ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ…

ኢትዮጵያና ኬንያ የዳያስፖራውን ተሳትፎ ለማሳደግ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ የዳያስፖራውን ተሳትፎ ለማሳደግና ትብብራቸውን አጠናክረው መቀጠል በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ጋር የልምድ ልውውጥም…

በአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ለሁለንተናዊ የእድገት ትግበራ ጥቅም ላይ ሊውል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍን በማላቅ ለሁለንተናዊ የእድገት ትግበራ ጥቅም ላይ ሊውል ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ…

መንግስት በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ተከታታይነት ያለው እድገት ማስመዝገብ ችሏል – ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ተከታታይነት ያለው እድገት በሁሉም ዘርፎች ማስመዝገብ መቻሉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ…

ከሠራዊቱ ጋር በቅንጅት በመሠራቱ አንፃራዊ ሰላም ሰፍኗል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ ባከናወነው ሥራ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። በክልሉ እና አጎራባች አካባቢዎች የተገኘውን አንፃራዊ…

የአደባባይ በዓላት ለወንድማማችት መጠናከር ያላቸውን አስተዋፅኑ በመገንዘብ ማስተናገዳችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደባባይ ክብረ በዓላት ለህዝቦች ወንድማማችት መጠናከር፣ ለከተማዋ ገፅታ ግንባታ፣ ለቱሪዝም እድገት ያላቸውን አስተዋፅኑ በመገንዘብ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ማስተናገዳችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።…

ፖሊስ የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ÷ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ፣ ከጎረቤት ሀገራት የመጡ እንግዶች እና የውጭ ሀገራት…