Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አድሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ…

የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያልፈረሙ ሀገራት እንዲፈርሙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሐዊ እና እኩል ተጠቃሚነትን የሚያሰፍነውን የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያልፈረሙ ሀገራት ስምምነቱን እንዲፈርሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ…

የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች የደህንነት ተቋማትን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች የኢትዮጵያ የደህንነት ተቋማትን እየጎበኙ ነው። ኢትዮጵያ እያስተናገደች ባለው የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ እንግዶች በተለያዩ ተቋማት ጉብኝት…

የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማትን ለማፋጠን የሚያስፈልጉ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራን ይበልጥ ለማፋጠን የሚያስፈልጉ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ማለዳ የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን…

የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮችና ወታደራዊ አታሼዎቹ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮችና ወታደራዊ አታሼዎቹ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስር የሚገኙ ልዩ ልዩ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ስለ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽኑ ፋብሪካዎች ዝርዝር ተግባርም ገለፃ ተደርጓል ተብሏል፡፡ ኢንዱስትሪው…

ጉቦ በመቀበል የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የኦዲት ባለሙያዎች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የድርጅቶችን የግብር መጠን እንቀንሳለን በማለት ከፍተኛ መጠን ያለው ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የአአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ የ15 ቀን ክስ የመመስረቻ…

ተግዳሮቶችን በመሻገር ልማትን ማፋጠን ላይ መረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ አቶ ተመስገን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አብሮነት፣ አዲስ ሐሳብ…

የጡት ካንሰር ታካሚዎች ወደ ጤና ተቋም ዘግይተው መሄዳቸው ሕመሙን አክሞ ለማዳን ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ታካሚዎች ወደ ጤና ተቋም ዘግይተው መሄዳቸው ሕመሙን አክሞ ለማዳን ተግዳሮት መሆኑ ተገለፀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ህይወት ሰለሞን ÷ የጡት ካንሰር በሽታ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ…

በሐረሪ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሐረሪ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ባለድርሻ አካላት እውቅና እና ማበረታቻ ተሰጠ፡፡ በክልሉ የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 2 ሺህ 525…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ የሱዳን የወደብ ከተማ ወደሆነችው ፖርት ሱዳን የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ጀምሯል፡፡ ፖርት ሱዳንን 66ኛ የአፍሪካ መዳረሻው ያደረገው አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት…