Fana: At a Speed of Life!

አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ብለዋል፡፡ በሕንፃው…

የግብርና ኢኒሼቲቮችን ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የግብርና ኢኒሼቲቮችን ከማስተዋወቅ አልፎ ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በብዛት፣ በፍጥነት እና…

ጃፓን የወጣቶችን የዲጅታል ክህሎት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የወጣቶችን የዲጅታል ክህሎት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በቴክኖሎጂ…

የደቡብ ኮሪያ ተማሪዎች በብርሀን የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የሙዚቃ ዝግጅት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ኮሪያ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የመጡ ተማሪዎች በብርሀን የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የሙዚቃ ዝግጅት አቀረቡ። የሙዚቃ ዝግጅቱ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። ዝግጅቱ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ክልሎቹ የጋራ የጸጥታና የፍትህ ግብረ ኃይል በአጎራባች አካባቢዎች ለህዝቦች ደህንነትና ሰላም…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን መተካት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአንድ ዓመት ብቻ ከውጭ የሚገቡ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተለይ…

የገቢ አሰባሰቡን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ የስራ ከባቢ መፍጠር ይገባል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢ አሰባሰቡን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ የስራ ከባቢ መፍጠር ይገባል ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ገለጹ። በገቢዎች ሚኒስቴር የሐዋሳ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አዲስ ያስገነባውን ህንፃ ዛሬ አስመርቋል።…

የፊስቱላ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት ክልሎች ብቻ እየተሰጠ የሚገኘውን የፊስቱላ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ ለፊስቱላ ህክምና ድጋፍ ከሚያደርገው የሂሊንግ ሃንድስ ኦፍ ጆይ ድርጅት መስራች…

ባንኩ 13 ነጥብ 4 ኩንታል ወርቅ መግዛቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሽረ እንዳስላሴ ቅርንጫፍ በሶስት ወራት ውስጥ ከህጋዊ ወርቅ አዘዋዋሪዎች 13 ነጥብ 4 ኩንታል ወርቅ መግዛቱን አስታወቀ። የቅርንጫፍ ባንኩ ስራ አስኪያጅ አቶ ተኪኤ ግደይ እንደገለፁት÷ ባንኩ ከባህላዊ ወርቅ አምራቾች ግዢ…

ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ወርቅ በህገወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል የተባለ ግለሰብ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጥፍጥፍ ወርቅ በህገወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል የተባለ ግለሰብ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ። የፍትህ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…